Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ አዲሱን የሳርማት ሚሳኤል የታጠቀ ወታደራዊ ክፍል ልታሰማራ ማቀዷን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አዲሱን የሳርማት ሚሳኤል የታጠቀ ወታደራዊ ክፍል በዚህ ክረምት ልታሰማራ ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ ወታደራዊ ክፍሉ ከሞስኮ በስተምስራቅ 3000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በክራስኖያርስክ ግዛት ውስጥ በምትገኘው ኡዙር ስፍራላይ…

የፌዴራል ፖሊስ ማኔጅመንት አባላት በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤልን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የሆስፒታሉ ከፍተኛ አመራሮችና የጤና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ ከሸኔና ከህወሓት አሸባሪ ቡድኖች ጋር በተለያዩ ግንባሮች…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአበበች ጎበና የህጻናት ማሳደጊያ ማዕከል የበአል ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአበበች ጎበና የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል በመገኘት ለወለዱ እናቶችና ህፃናት የበዓል ስጦታ አበርክተዋል።   በወቅቱም ለወለዱ እናቶችና ህፃናት የተለያዩ አልባሳትንና ቁሳቁስ…

ብዙዎች አገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብዙዎች አገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ…

በሶማሌ ክልል ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ9 ቢሊየን ብር የሚበልጥ ካፒታል ላስመዘገቡ 381 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል።   የቢሮው ምክትል ሃላፊ ወይዘሮ ዘይነባ ሀጂ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ለ456 ወጣቶችና ሴቶች 91 ሼዶችን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድርግ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ለ456 ወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል የሚፈጥር 91 ሼዶችን ለተጠቃሚዎች አስረከቡ፡፡   ከንቲባዋ በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ ለወጣቶች…

የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና…

የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሌሊት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። መድፉ በመከላከያ ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ የሚተኮስ መሆኑን ከሚኒስቴሩ…

ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት 75 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል ነው 41 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ…

የኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት መዋይ ኪባኪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሙዋይ ኪባኪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የኬንያ ሶስተኛው ፕሬዚዳንት እና አገሪቱን ከፈረንጆቹ 2003 እስከ 2013 የመሩት ኪባኪ በተወለዱ በ90 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የኬንያው…