Fana: At a Speed of Life!

ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን- አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ምቹ ሁኔታ እንፈጥራለን ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ፡፡ አቶ ንጉሱ በጀሞ ሸማቶች እና ኢንተርፕራይዞች የሚገናኙበት ባዛር ላይ እየተሳተፋ ከሚገኙ…

አስተዳደሩ ለተቸገሩ ወገኖች 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የበዓል ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ችግር ላይ ለሚገኙ ዜጎች ከ2 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የበዓል ስጦታ አበርክቷል፡፡   የአስተዳደሩ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ካሳሁን እምቢያለ እንደተናገሩት÷…

ሚኒስቴሩ ከ213 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው 6 ስምምነቶችን ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ213 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ስድስት ስምምነቶችን ተፈራርሟል፡፡ ከስምምነቶቹ ውስጥ ከ41 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆነው ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን እያስተናገዱ…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ 313 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ተጨማሪ የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ግጭት ጉዳት ለደሰረባቸው ዜጎች የሚውል 313 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ተጨማሪ የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡   ድጋፉ በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ)…

በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል፡፡ ዕለቱ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በስግደት፣ በጸሎት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የታሰበው፡፡…

አዲስ ከተማ ክ/ከተማ 127 ቤቶችን ለተቸገሩ ወገኖች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 127 ቤቶች ለተቸገሩ ወገኖች ተላለፉ።   ቤቶች የተላለፈላቸው ነዋሪዎች ለረጅም ዓመታት በቤት ችግር ሲሰቃዩ ለነበሩና የድሀ ድሃ ተብለው ለተለዩ ነዋሪዎች መሆኑ ተመልክቷል።…

ባለፉት 9 ወራት ከዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 37 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 37 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ በገንዘብና በአይነት መሰብሰብ መቻሉን የኢትየጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡   የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከዳያስፖራ ማህበረሰብ ልማትና ተሳትፎ ጋር…

አዲሱ የሩሲያ ሚሳኤል ጠላቶቻችን ደጋግመው እንዲያስቡ የሚያደርግ ነው -ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሩሲያ በተሳካ ሁኔታ የሞከረችው አዲሱ ሚሳኤል ጠላቶቻችንን ደጋግመው እንዲያስቡ የሚያደርግ ነው” ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ሩሲያ ሳርማት የተባለውን አህጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል የተሳካ ሙከራ ማድረጓን ሀገሪቱ የህዋ…

የሩሲያና – ዩክሬን ጦርነት የዓለምን የምግብ አቅርቦት ዕጥረት እንደሚያባብሰው ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት የዓለምን የምግብ አቅርቦት ዕጥረትን እንደሚያባብሰው “ኬር” የተሰኘው ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት ያላሄደው ዓለም አቀፍ የዳሰሳ ጥናቱ አመላከተ፡፡ አፍሪካ በገቢ ንግድ አብዛኛውን የስንዴ እና…

የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 9 ወራት ከ814 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ814 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ሃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን በክልሉ በ2014 የበጀት አመት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 814 ሚሊየን 726 ሺህ ብር…