Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተመድቦ የሴፍቲኔት ፕሮግራሞ ተግባራዊ እየተደረገ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ በጀት ዓመት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቦ ልማታዊ የሴፍቲኔት ፕሮግራሞ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ምግብ ዋስትና አደጋ መከላከል ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም…

ኅብረቱ አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የሲቪል ማህበረሰቡ ኃላፊነቱን ለመወጣት መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲሰ አበባ፣መጋቢት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የሲቪል ማህበረሰቡ ሀገራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት አስታወቀ፡፡   የኅብረቱ ዳይሬክተር አቶ መስኡድ ገበየሁ እንደገለፁት÷በተለይም የህግ…

ተቋሙ የጤና መድህን አገልግሎቱ ለ43 ሚሊየን ዜጎች ተደራሽ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ ለ43 ሚሊየን ዜጎች የጤና መድህን አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ እንደተቻለ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

አምባሳደር መለስ ዓለም የላሙ ፕሮጄክት ለኢትዮጵያ ባለው ጠቀሜታ ላይ ከዋና ስራ አስፈፃሚው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ በኬንያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከላሙ ፕሮጀክት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ስቴፈን ኢኩዋን ጋር ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር መለስ በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን አማካይነት የመሰረተ ልማት…

“ጽንፈኝነት የሚወክለው ብሄርም ሆነ ሃይማኖት የለውም፤ለማንም ለምንም አይጠቅምም”-የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጽንፈኝነት የሚወክለው ብሄርም ሆነ ሃይማኖት የለውም፤ለማንም ለምንም አይጠቅምም” ሲል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡   የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡…

የሚያዚያ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያዚያ ወር የቤንዚን እና የናፍጣ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በመጋቢት ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ነገር ግን የአውሮፕላን ነዳጅ፣ የከባድ ጥቁር ናፍጣ እና…

ተመድ በቡቻ የተፈጸመውን ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረበ

አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬኗ ከተማ ቡቻ የተፈፀመውን የንፁሀን ዜጎች ግድያ ገለልተኛ አካል እንዲያጣራው የመንግስታቱ ድርጅትዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጉቴሬዝ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት የሞቱ የንፁሀን ዜጎችን ምስል በማየቴ…

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከክልሉ የፀጥታ ዓብይ ኮሚቴና ከጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በረመዳን ጾም ወቅት የጅግጅጋ ከተማን ብሎም የክልሉን ሰላም…

በሲዳማ ክልል በህዝብ የተነሱ ጥያቄዎች በሚፈቱበት መንገድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔን ተከትሎ በሲዳማ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በተካሄዱ ህዝባዊ መድረኮች ላይ የተነሱ የህዝብ ጥያቄዎች በሚፈቱበት መንገድ ላይ ውይይት ተካሄደ። በሲዳማ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በተካሄዱ ህዝባዊ መድረኮች…

ለአሸባሪው ሸኔ የጦር መሳሪያ ሊያቀብሉ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲና ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በማዘዋወር ለአሸባሪው ሸኔ ሊያቀብሉ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ወንድወሰን ጀማነህ ለፋና ብሮድካስቲንግ…