Fana: At a Speed of Life!

ለኮምቦልቻና ሲዳማ የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የላብራቶሪ መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ምርመራና ጥናት ማዕከል ለኮምቦልቻና ሲዳማ የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የላብራቶሪ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ፡፡   ድጋፉንም የኮምቦልቻ እና ሲዳማ የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ ተወካዮች ሰበታ…

የገቢዎች ሚኒስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን በዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ53 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ53 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ።   ድጋፉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር…

አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመለሰች

አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመልሳለች፡፡   በብራዚሉ ሪዮ ኦሊምፒክ የ 10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤት የሆነችው አትሌት አልማዝ አያና ከእግር ጉዳት እንዲሁም ከወሊድ…

ቻይና ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገልጸዋል። አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን በአማራ፣ ሲዳማ እና ደብቡ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ የኢንዱስትሪ…

ከአብዬ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመው ወደ አገራችው ለተመለሱ የትግራይ ተወላጅ የሰራዊት አባላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአብዬ አለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነትን አስቀድመው ወደ ሀገራችው ለተመለሱ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ክብር እና ምስጋና እንደሚገባቸው ተገልጿል። የመከላከያ ሰላም ማስከበበር ማዕከል ከአብዬ ለተመለሱ ሰላም…

ዩክሬን ለሩሲያ ግልጽ ጠላት መሆኗን አሳይታለች-ዲሚትሪ ፔስኮቭ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊቷ ዩክሬን የሩሲያ የረጅም ጊዜ ጠላት መሆኗን አሳይታለች ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ ቃል አቀባዩ ለቤላሩስ የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደተናገሩት÷ ዩክሬን ለእኛ የደህንነት እና ህልውና ስጋት የሆነች ሀገር ናት፤አሁን…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም የምታደርገውንድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ተጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም እና መረጋጋት የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ተጠይቃለች፡፡   በኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ…

ሀገርን የሚለውጥ ውጤት ለማምጣት እየተደረገ ላለው ጥረት የኢንተርፕራይዞች ሚና የላቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድህነትን ከመሰረቱ ለማስወገድና ሀገርን የሚለውጥ ውጤት ለማምጣት እየተደረገ ላለው ሁሉን አቀፍ ጥረት ስኬት የኢንተርፕራይዞች ሚና የላቀ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል 12ኛው ዙር…

በኤሊያስ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 350 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር በኤሊያስ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 350 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እጦት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገሪቱ ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ከአክሱም፣ ከዲግራትና ከወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ 726 ተማሪዎች መካከል 270 ያህሉ በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።…