Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያና አሜሪካ የልማት የትብብር ሥራዎች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያና በአሜሪካ መንግስታት የልማት ትብብር ሥራዎች ላይ መምከራቸውን አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ጃኮብሰን እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት…

በሀገር አቀፍ ፈተና እርማት ላይ የቀረቡ ቅሬታዎች በበይነ መረብ እየተስተናገዱ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣መጋቢት 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ሀገር አቀፍ ፈተና እርማት ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን በተለመደው ሁኔታ በበይነ መረብ ማስተናገድ መቻሉን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናገግረዋል።   ሚኒስትሩ ዛሬ የትምህርት ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም…

በመዲናዋ ረቡዕ እና ዓርብ ሙሉ ቀን የሚሰጠው የባለጉዳይ ቀን አገልግሎት ተግባራዊ መደረግ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ረቡዕ እና ዓርብ ሙሉ ቀን የሚሰጠው የባለጉዳይ ቀን አገልግሎት ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን አስታውቋል፡፡   የህዝብ ጥቄዎችን በልዩ ሁኔታ ለመመለስ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ…

በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ 3ኛ ሩብ ዓመት ከ3 ሺህ በላይ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ 3ኛ ሩብ ዓመት ከ3 ሺህ በላይ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማዋ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በበጀት ዓመቱ ሶስተኛ ሩብ ዓመት 2 ሺህ 698 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት አቅዶ 3…

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ከአፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርኣያ እና ምክትል ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ ከአፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የዝግጅት ምዕራፍ አፈጻጸም ዙሪያ መክረዋል፡፡…

በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም

የኢትዮጵያ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ ይገኛል። ሪፖርቱ በሰብአዊ መብት ላይ የሚነሱ ከባድ ጥሰቶች ከሚባሉት በተጨማሪ በሀገሪቱ ውስጥ የተከሰቱትንና በጥንቃቄ መታየት…

የኤሌክትሪክ አቅርቦት እና ስርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በመደገፍ ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ አቅርቦት እና ስርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ መቆጣጠርና ማስተዳደር በሚቻለበት ሁኔታ ላይ “ዲጂታል ኤሌክትሪክ እና ኢነርጂ” በሚል የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል፡፡   በውይይቱ÷ ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦትን…

የሶማሌ ክልል ከህዝቡ ለተነሱ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከህዝቡ ለተነሱ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት እንደሚሰራ  አስታውቋል፡፡ በክልሉ በተደረጉ ህዝባዊ ውይይቶች ወቅት ከህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች እና ሊወሰዱ በሚገቡ የመፍትሔ እርምጃዎች ላይ ከክልሉ የመንግስት ቢሮ…

የቡርኪናፋሶው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኮምፓኦሬ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶማስ ሳንካራ ግድያ የተከሰሱትና ለወራት ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ሲታይ የቆዩት የቡርኪናፋሶ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ብሌዝ ኮምፓኦሬ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡   በፈረንጆቹ ጥቅምት 15 ቀን 1987 የተገደለውን የቶማስ ሳንካራ…

በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 13 ሺህ 842 የብሬን እና የክላሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ሰሜን ሸዋ ደራ ያደረገው አይሱዚ ተሸከርካሪ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ጥይት ይዞ ሲንቀሳቀስ የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት በጋራ ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ዋለ።   የአዲስ አበባ…