Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብልጽግና ምስጢር መደመር ፣ መከባበር እና በጋራ መቆም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና ምስጢር መደመር ፣ መከባበር እና በጋራ መቆም ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተገንብቶ የተጠናቀቀውን እና የተለያዩ የብረታ ብረት ምርቶችን…

ፓኪስታን የምዕራባውያን “ባሪያ” አይደለችም- ጠ/ሚ ኢምራን ካህን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ የ22 አገራት ዲፕሎማቶች ሩሲያ በዩክሬን ላይ እየወሰደች ያለውን ወታደራዊ እርምጃ እንድታወግዝ ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ አድርጋለች፡፡   የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በቅርቡ ሩሲያ በዩክሬን ላይ…

በአገር አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ በ400 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ ስንዴ ምርት ልማት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ በ400 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ ስንዴ ምርት ልማት እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት ዳይሬክተር ኢሳያስ ለማ እንደገለጹት÷ በአስር ዓመት መሪ የልማት እቅድ…

በደሴ ከተማ ከ605 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት በተያዘው ሳምንት ለነዋሪዎች ይከፋፈላል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደሴ ከተማን ሙሉ በሙሉ ማዳረስ የሚያስችል ከ605 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት በተያዘው ሳምንት ለነዋሪዎች እንደሚከፋፍል የከተማዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡   በመምሪያው የሸማቾች ጥበቃ ቡድን መሪ አቶ አማረ ጥበቡ…

የሶማሊያ የጸጥታ ሃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ሃላፊነት ከአሚሶም በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊረከብ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ የጸጥታ ሃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ሃላፊነት በሁለት ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (አሚሶም) ሊረከብ መሆኑ ተገለጸ።   የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር…

በክልሉ የተከሰተው ድርቅ በእንስሳት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል የእንስሳት መኖ የማልማት ስራ እየተከናወነ ነው- አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቀ ሳቢያ በእንስሳት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመከላከል በተለያዩ አካባቢዎች የእስሳት መኖ የማልማት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ፡፡   ርዕሰ…

የባንግላዴሽ ንግድ ሚኒስትር ቲፑ ሙንሺ የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንግላዴሽ ንግድ ሚኒስትር ቲፑ ሙንሺ የተመራው የልኡካን ቡድን ዛሬ በእንጦጦ ፓርክ ጉብኝት አካሂዷል።   የልዑካን ቡድን አባላቱ ፓርኩን በመጎብኘታቸው ደስተኛ መሆናቸው እና ኢትዮጵያ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት ያላት አስደናቂ አገር…

ሴቶችን በሁሉም ረገድ የማብቃቱ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ111ኛ ጊዜ በአገራችን ደግሞ ለ46ኛ ጊዜ የሚከበረው የሴቶች ቀን ዛሬ በአዲስ አበባ “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል ተከብራል፡፡   በመርሃ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ከንቲባ አዳነች…

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ፍራንክ ፊሊክስ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸው ወቅት በኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ለማድረግ፣ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት እና የሰብዓዊ…

በገበያ መር ክላስተር ግብርና አርሶ አደሮች ከዕለታዊ ፍጆታ ባለፈ እስከ 50 በመቶ ምርታቸውን ለገበያ አቅርበዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 2 ዓመታት በገበያ መር የክላስተር ግብርና የተሳተፉ አርሶ አደሮች ከዕለታዊ ፍጆታ ባለፈ ከ20 እስከ 50 በመቶ ምርታቸውን ለገበያ ማቅረባቸውን የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ገለጸ።   በኤጀንሲው የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን…