Fana: At a Speed of Life!

በሽብርተኛው ህወሓት ጉዳት ደርሶበት የነበረው የመርሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት ከፍተኛ ጉዳትና ዝርፊያ ተፈጽሞበት የነበረው የመርሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡   በ2012 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት ጀምሮ የነበረውና በርካታ አዳዲስና ውድ…

የልማት ተነሺ ባልሆኑ ሰዎች ስም ከ65 ሚሊየን ብር በላይ የተቀበሉ አመራሮችና ባለሙያዎች ላይ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የልማት ተነሺ ባልሆኑ ሰዎች ስም ከ65 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ካሳ የተቀበሉ የመንግስት ስራ ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡   በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ…

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ ከሰሞኑ 2 ተጠባቂ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት ይመራሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ እና የኳታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት ይመራሉ፡፡   በአፍሪካ ዋንጫ ምርጥ የዳኝነት ክህሎት ያሳዩት ባምላክ ተሰማ የፊታችን…

የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ እና ህዝቦቿን ሊያከብሩ ይገባል – ፕሬዚዳንት ማክሮን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በሰላም እንዲፈታ ከተፈለገ የአውሮፓ ሃገራት ሩሲያን እና ህዝቦቿን ሊያከብሩ እንደሚገባ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አሳሰቡ፡፡   ፕሬዚዳንቱ በቅድመ ምርጫ…

አሜሪካ ለአፋርና አማራ ክልሎች 250 ሜትሪክ ቶን የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በኩል በአፋርና አማራ ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 250 ሜትሪክ ቶን የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።   ለክልሎቹ የተደረገው ድጋፍ 1 ነጥብ 5…

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አባላት ከአስተዳደሩ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት ከአስተዳደሩ ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በድሬዳዋ ውይይት አካሄዱ። በውይይት መድረኩ ከተለያዩ የከተማዋ ቀበሌዎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች…

ሴቶችን በሁሉም ዘርፍ ለማብቃት ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል- ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶችን በሁሉም ዘርፍ የማብቃቱን ተግባር ለማጠናከር የሚመለከታቸው አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡   ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ111ኛ ጊዜ፥ በአገራችን…

አገሪቱን ችግሮች ለመፍታት የውይይት እሴት ሊዳብር እንደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገሪቱ የሚያጋጥሟትን ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የውይይት እሴት ሊዳብር እንደሚገባ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ።   “የውይይት እሴት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት አስተዋጽኦ” በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት…

የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች የቅድመ ጉባዔ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች የቅድመ ጉባዔ ውይይት በአዳማ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔ ዝግጅት ሂደት በተካሄዱ ሀገር አቀፍ የፓርቲ ኮንፍረንሶች መላው የብልፅግና ፓርቲ አባላት በጉባዔው በቀጥታ በመሳተፍ…

40 ሚሊየን ሊትር ዘይት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሀገር ቤት ሊገባ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በዘይት ምርቶች ላይ የተስተዋለው የዋጋ ጭማሪ የዓለም አቀፍ ገበያው ላይ በመጣው ለውጥ ምክንያት መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህ ለውጥ ምክንያት የተፈጠረውን የምርት እጥረት መነሻ በማድረግ በንግዱ ማህበረሰብ…