ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ ህብረት ቡርኪናፋሶን ከአባልነት አገደ Melaku Gedif Jan 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የአፍሪካ ህብረት ቡርኪናፋሶን ከአባልነት ማገዱን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ በቡርኪናፋሶ ወታደራዊ ሃይሉ መፈንቅለ መንግስት ማካሄዱን ተከትሎ ነው አገሪቱን ከአባልነት ያገደው፡፡ በቅርቡ በቡርኪናፋሶ ወታደሩ ባካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና 82ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር በዓል ተከበረ Melaku Gedif Jan 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 82ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በእንጅባራ ከተማ በዛሬው ዕለት ተከብሯል። በዓሉ“ድልን በቻ ሳይሆን ጀግንነትንም እናወርሳለን!” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው ፡፡ በበዓሉ የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ከድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ጎበኙ Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ከድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ጎብኝተዋል፡፡ ለረጅም ዓመታት የሰው ሰራሽ አካልና ድጋፍ በመስራት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎት…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ጋምቢያን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ምሽቱን በተካሄደው ጨዋታ ካሜሩን ጋምቢያን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና ከጉባኤው አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ ለመፍታት የጀመረችውን ትግል የሚያጠናክር ውሳኔ እንጠብቃለን-ምሁራን Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የህብረቱ ጉባኤ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ ለመፍታት የጀመረችውን ትግል የሚያጠናክር ውሳኔ እንደሚያሳልፍ እንጠብቃለን ሲሉ ምሁራን አመለከቱ። በተለያዩ አካባቢዎች በ2ኛ ደረጀና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በታሪክ መምህርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና የሀገርን ከፍታ በሚያረጋግጥ መልኩ ትውልዱ እውቀትን፣ ጥበብንና ስነ ምግባርን እንዲያዳብር የሚጫወተውን ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ከፍታ በሚያረጋግጥ መልኩ ትውልዱ እውቀትን፣ ክህሎትን፣ ጥበብን እና ስነ ምግባርን እንዲያዳብር ፋና እየተጫወተ ያለውን ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው አረጋገጡ። ለወራት ተቋርጦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላትያሰባሰበውን ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከበ Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ያሰባሰበውን ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አስረከበ፡፡ የጤና ሚኒስቴር በአማራና አፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የወደሙ ተቋማትን የጉዳት ደረጃ በማጥናትና ድጋፍ ሰጪ አጋር አካላትን በማማከር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዜጎች ላይ የደረሰውን ስብራትና የንብረት ውድመት ለመጠገን ከመቼውም ጊዜ በላይ መረባረብ ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ መኮንን Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዜጎች ላይ የደረሰውን ስብራት እና በንብረት ላይ የደረሰውን ውድመት ለመጠገን ከመቼውም ጊዜ በላይ መረባረብ ይኖርብናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር “አገልጋይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡዳቢ ገብተዋል Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አቡዳቢ ገብተዋል። ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የአቡዳቢ ዘውዳዊ ልዑል እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ አዛዥ መሀመድ ቢን ዛይድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄዱ ኢትዮጵያ ሰላም መሆኗን ለማስገንዘብ ጥሩ አጋጣሚ ይፈጥራል-አቶ ዮናስ ዘውዴ Melaku Gedif Jan 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄዱ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ ሰላም መሆኗን እንዲገነዘብ መልካም አጋጣሚ የሚፈጥር መሆኑን የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ…