በወልድያ ከተማና አካባቢያው ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች ላይ በደረሰ ቃጠሎ የተነሳ በወልድያ ከተማና አካባቢያው ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
ትናንት የደረሰውን የኤሌክትሪክ ምሰሶ ቃጠሎ በሌላ…