Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልኡክ በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ጅግጅጋ ከተማ ገባ።   የልኡካን ቡድኑ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል…

የሥራ ዕድል ፈጠራና የኢንተርፕራይዝ ልማትን የሚያሳልጥ የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ ነው- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል ፈጠራና የኢንተርፕራይዝ ልማትን የሚያሳልጥ ብቁ የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል አስታወቁ። በሀዋሳ ከተማ ለአራት ቀን ሲካሄድ የቆየው የሚኒስቴሩና የክልሎች የ2014 በጅት…

የሶማሊያ፣ ቻድ፣ ኮትዲቯር እና ካሜሮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመካፈል የሶማሊያ፣ ቻድ፣ ኮትዲቯር እና ካሜሮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።   ማምሻውን አዲስ አበባ የገቡት የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር…

በአማራ ክልል ከ37 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት በፈፀመው ወረራ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ሳይወስዱ ለቆዩ 37 ሺህ 55 ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ፈተናው እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ተወካይ ቡድን መሪ…

ልማት ባንክ በዘመናዊ የእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሃብቶችን እየደገፈ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዘመናዊ የእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሃብቶችን በመደገፍ በዘርፉ የሚፈለገው ውጤት እንዲመጣ እየሰራ መሆኑን ገለጸ።   የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በጋምቤላ ክልል በእርሻ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከተሰማሩ…

የባህል፣ ዕደ ጥበብና ኪነ ጥበብ ዘርፍ ለልማት ያለውን ሚና ለማሳደግ እየተሰራ ነው- አቶ ቀጄላ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል፣ ዕደ ጥበብና ኪነ ጥበብ ዘርፍ በሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ያለውን ሚና ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም…

የሆሞሻ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሆሞሻ ህዳሴ ግድብ 100 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣ አስታወቀ፡፡   በባለስልጣኑ የምዕራብ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት አስተዳደር ቡድን አንድ…

ባንኩ ያለካርድ ከኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለካርድ ከኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት የሚያስችል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ደንበኞች ከሲቢኢ ብር ሒሳባቸው ያለካርድ ከኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበትን አሠራር ባንኩ ተግባራዊ ማድረጉ ተገልጿል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይናን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግስት እና…

አቶ ሙስጠፌ በተመድ የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ዳንኤል እንድሪስ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡   በውይይቱም በክልሉ አሁን ላይ በተከሰተው ድርቅ ዙሪያ…