የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ከአለም ምግብ ፕሮግራም የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም ምግብ ፕሮግራም የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሚካኤል ደንፎርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ሁኔታ ዙሪያ መምከራቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሚያስገነባው ባለ 36 ወለል ህንፃ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Melaku Gedif Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዋና መስሪያ ቤት ባለ 36 ወለል ህንፃ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የ43 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ተዘጋጀ Melaku Gedif Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ በአፋር እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በአሸባሪው ህወሃት ወረራና ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት ተጠናክረው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የ43 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የታጠቅነው ዘመናዊ መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች ሊጠቁ አይችሉም – ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ Melaku Gedif Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ አየር ኃይላችን የታጠቀው መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሃት "የኢትዮጵያ አየር ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የህብረተሰብ አቀፍ የተፋሰስ የልማት ስራ በኮንሶ ዞን በይፋ ተጀመረ Melaku Gedif Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የህብረተሰብ አቀፍ የተፋሰስ የልማት ስራ በኮንሶ ዞን በይፋ ተጀመረ፡፡ ከተፈጥሮ አደጋ እራስን ለመታደግ ተፈጥሮን መንከባከብና ማልማት ያስፈልጋል ሲሉ በክልል አቀፍ ይፋዊ ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ አዕምሮ እና የስነ ልቦና ህክምና ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ምላሽ እቅድ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ አዕምሮ እና የስነ ልቦና ህክምና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የዘርፈ ብዙ ምላሽ እቅድ ይፋ ተደርጓል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ቆመው የነበሩ የልማት ስራዎች በቅርቡ እንደሚጀመሩ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ወረራ ምክንያት ቆመው የነበሩ የልማት ስራዎች በቅርቡ እንደሚጀመሩ የደሴ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ተቋም በኢትዮጵያ ህጋዊ ምዝገባ ማድረግ እንዲችል አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-አምባሳደር ሬድዋን Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ተቋም የቦርድ አባላትን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አባላቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እና የውሃ ሙሌትን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ እየተከናወነ ነው-ግብርና ሚኒስቴር Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የኅብረተሰብ ተሳትፎ ስራ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር የሚበልጥ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ፣ አማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀገርን ከመፍረስ ታድጓል- ሌ/ጀነራል መሃመድ ተሰማ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራዊታችን በመስዋዕትነቱ ህዝባችንን ከመከራ እንዲሁም አገራችንን ከመፍረስ ታድጓል ሲሉ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሃመድ ተሰማ ተናገሩ፡፡ ሌተናል ጀነራል መሃመድ ተሰማ ከምስራቅ ዕዝ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች…