የሀገር ውስጥ ዜና በበልግ ወቅት የሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ ጋር የተቀራረበ ዝናብ ይኖራቸዋል Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 በበልግ ወቅት የሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ ጋር የተቀራረበ ዝናብ ይኖራቸዋል አዲስ አበባ፣ታህሳስ 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበልግ ወቅት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ ጋር የተቀራረበ ዝናብ እንደሚኖራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በቀወት ወረዳ በመስኖ ክላስተር የለማ የስንዴ ልማትን ጎበኙ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በቀወት ወረዳ በመስኖ ክላስተር የተዘራ የስንዴ ልማትን ጎበኘ፡፡ በጉብኝት መርሀ ግብሩ የክልል ከፍተኛ አመራሮች አና የሰሜን ሸዋ ዞን የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ የግብርና ሽግግር ምክር ቤት ተመሰረተ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በግብርና ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን ለውጥ ተቋማዊ የሚያደርግ የሽግግር ምክር ቤት ተመሰረተ። በክልሉ ግብርናን ለማዘመንና በተቋማዊ አደረጃጀት ለመምራት አላማ ያደረገ መድረክ በአዳማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ወደ በረራ ለመመለስ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብራሪዎች እና ሌሎች የአየርመንገዱ ሰራተኞች የቦዪንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ወደ በረራ ለመመለስ እና ለደንበኞች አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦዪንግ 737…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በድጋሚ በኪልበቲ ረሱ ዞን ጦርነት መክፈቱን የአፋር ክልል አስታወቀ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ውስጥ ገብቶ የደረሰበትን ሽንፈት ለማካካስ አሁንም በኪልበቲ ረሱ ዞን ጦርነት መክፈቱን የክልሉ መንግስት አስታቋል፡፡ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ የሸብር ቡድኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ድርቅ በተከሰተባቸው የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ገለፁ። በተያዘው ዓመት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የአገሪቷ አርብቶ አደርና ቆላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ የተጎዱ አርብቶ አደሮችን መልሶ የማቋቋም ስራ በእቅድ ተይዞ ሊሰራ ይገባል ተባለ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ጥር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዱ አርብቶ አደሮችን መልሶ የማቋቋም ስራ በእቅድ ተይዞ ሊሰራ እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው፥ በአፋር ክልል በጭፍራ ወረዳ ግመሎች፣ ፍየሎች፣ የእንስሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከእብናት ወደ ሰቆጣ ይጓዝ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ እስካሁን የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከእብናት ወደ ሰቆጣ ይጓዝ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአማራ ክልል ትራፊክ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ አደጋው የደረሰው ከአምደወርቅ ወጣ ብሎ አቦ መገጠንያ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ለመከላከያ ሰራዊት ዋር ኮሌጅ አዛዠ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል እና የፈረስ ፌስቲቫል ለ82ኛ ጊዜ በደመቀ መልኩ ይከበራል Melaku Gedif Jan 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊ ፣ ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ ዳራ ያለው በየዓመቱ ጥር 23 የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል እና የፈረስ ፌስቲቫል ዘንድሮ ለ82ኛ ጊዜ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። የአገው ፈረሰኞች የነፃነት ተጋድሎ ያስመሰከሩና…