የሀገር ውስጥ ዜና አፄ ምኒልክ በአድዋ ጦርነት የተዋጉበት ጎራዴ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፄ ምኒልክ በአድዋ ጦርነት ላይ የተዋጉበት ጎራዴ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ። በወቅቱ ከጎራዴው ጋር ተዘርፎ የነበረው የእንጨት መስቀልም እንዲሁ ተመልሷል። በተጨማሪም ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የተላላኳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የበርበራ -ኢትዮጵያ ንግድ ኮሪደር ለሀገራችን ገቢና ወጪ ንግድ ተወዳዳሪ አገልግሎት በሚሰጥበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርበራ -ኢትዮጵያ ንግድ ኮሪደር ለሀገራችን ገቢና ወጪ ንግድ ተወዳዳሪ አገልግሎት በሚሰጥበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቂርቆስ ክ/ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ገቢ ከባለሀብቶች ማሰባሰብ ጀመረ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በሽብር ቡድኑ ህወሃት ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚሆን ገቢ ከባለሀብቶች ማሰባሰብ መጀመሩንና በዛሬው ዕለትም ከ12.7 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ገለጸ። የክፍለ ከተማው አስተዳደር ይህንኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት ጎበኙ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ወሎ ዩኒቨርሲቲንና ደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ተዘዋውረው ተመለከቱ። በሽብር ቡድኑ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን ወሎ ዩኒቨርሲቲን…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ህዝብ ከህልውና ትግሉ ባሻገር በልማቱም ላይ ንቁ ተሳትፎውን ማጠናከር አለበት- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብ የሀገሩን ህልውና ለማስጠበቅ እየሰጠ ካለው ድጋፍ ባሻገር በልማቱ ላይ ንቁ ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥል የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ በአዳማ ከተማ በህዝብ ተሳትፍና…
የሀገር ውስጥ ዜና የግዮን በዓል በሰከላ ወረዳ በድምቀት እየተከበረ ነው Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ወንዝ አባይ መነሻ በሆነው በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ሰከላ ወረዳ የግዮንና የጻዲቁ ዘረያዕቆብ አመታዊ ክብረበዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃለ ከፋለን ጨምሮ የፌዴራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱርክ ባለሃብቶች በተመረጡ የማዕድን ሃብቶች ላይ በሰፊው እንዲሳተፉ መግባባት ላይ ደርሰናል – ኢ/ር ታከለ ኡማ Melaku Gedif Jan 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ባለሃብቶች በተመረጡ የማዕድን ሃብቶች ላይ በሰፊው እንዲሳተፉና በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰናል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያብራክ አልፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአርቲስት ኑሆ ጎበና ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ Melaku Gedif Jan 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአርቲስት ኑሆ ጎበና ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ ÷ አርቲስት ኑሆ ጎበና በአፋን ኦሮሞ ኪነ ጥበብ ዘርፍ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ-ግብረ ኃይል የጥምቀት በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስታወቀ Melaku Gedif Jan 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ-ግብረ ኃይል የጥምቀት በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ጥር 11 ቀን የሚከበረው የጥምቀት በዓል የጋራ-ግብረ ኃይሉ ከህብረተሰቡ ጋር ተቀናጅቶ በመስራቱ በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ስጋትና ችግር አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊና ማህበራዊ እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ Melaku Gedif Jan 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ እና ማህበራዊ እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ከንቲባዋ ጉዳዩን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…