Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በሕክምና ላይ የሚገኘውን አርቲስት አሊ ቢራን ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በዕለተ ጥምቀት በአዳማ ጄኔራል ሆስፒታል በመገኘት በሕክምና ላይ የሚገኘውን አንጋፋውን አርቲስት ክቡር ዶ/ር አሊ ቢራን ጠይቀዋል።   ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር…

የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ።   የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን…

በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ከተፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ በፍጥነት ለማገገም ሀገራት በትብብር ሊሰሩ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ከተፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ በፍጥነት ለማገገም ሀገራት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሳሰቡ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በዘንድሮው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ…

ለሰላም እና እኩልነት አዎንታዊ ሚና ያላቸው ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል-አቶ ቀጀላ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም እና ለእኩልነት እንዲሁም ለወንድማማችነት አዎንታዊ ሚና ያላቸው ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ገለጹ፡፡   ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ…

የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢሂ አብዲ ሀዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴቢህ አብዲ የተመራ ልዑክ ሀዋሳ ገባ።   ልዑኩ ዛሬ ሀዋሳ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…

ጥምቀትን በጎንደር ማክበር የተለየ ደስታ እና ስሜት አለው – ዶ/ር ይልቃል ከፍአለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምቀትን በጎንደር ማክበር የተለየ ደስታ እና ስሜት አለው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፍአለ ገለጹ።   ጎንደር ያላትን ባህል እና ቅርስ በሚገባ ከተጠቀመች በቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ ሚና መጫወት እንደምትችል…

የጥምቀት በዓል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በተለያዩ አካባቢዎች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ ፡፡   በዓሉ በባህር ዳር፣ በሃዋሳ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔ፣ በሆሳዕና፣ በባቱ፣ በደብረ ብርሃን፣ በምንጃር ኢራንቡቲ እና በተለያዩ አካባቢዎች…

አርቲስት ኑሆ ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተወዳጁ አርቲስት ኑሆ ጎበና ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡   አርቲስት ኑሆ ጎበና በአፋን ኦሮሞ እና በተለያዩ ቋንቋዎች በርካታ ዜማዎችን ለአድማጭ አበርክቷል፡፡   አርቲስት ኑሆ…

የጥምቀት በዓል በጎንደር በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡   የጥምቀት በዓል በጎንደር በጥምቀተ ባህሩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከበረ ።   በበዓሉ አከባበር ስነ…

የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡   ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበትን ዕለት በማሰብ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የጥምቀት…