Fana: At a Speed of Life!

የጥምቀት በዓል በመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡   የጥምቀት በዓል በተለይም በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ እና በተለያዩ አካባቢዎች በመከበር ላይ…

የጌዴኦ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት መለወጫ በዓል ዳራሮ በዞኑ ቡሌ ወረዳ ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጌዴኦ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት መለወጫ በዓል ዳራሮ በዞኑ ቡሌ ወረዳ ከ525 የጌዲኦበሶንጎዎች ዉስጥ በአንጋፋዉ ሶንጎ ኦዳ ያዓ ሶንጎ ተከብሮ ዉሏል። በዓሉ የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፍበት ነው ተብሏል። የደራሮ በዓል…

የዳያስፖራ አባላት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ወንጂ የበጋ የመስኖ ስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አባላት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ወንጂ በአዳማ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው፡፡   የክልሉ የግብርና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ፥በጉብኝቱ ላይ ለተሳተፉ ዳያስፖራዎች የበጋ የመስኖ ስንዴ፣ አቮካዶ፣…

አመልድ በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት የሚከናወኑ ስራዎችን እያገዘ ነው-አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ) የአማራ መልሶ ማቋቋም እና ልማት ድርጅት (አመልድ) በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት የሚከናወኑ ስራዎችን እያገዘ መሆኑን የድርጅቱ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ።…

የኢትዮጵያ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ግጭቶችን የመፍታት እና የማርገብ እንቅስቃሴ መጀመሩን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ባለፉት ሦስት ዓመታት ግጭት ለመፍታት፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት፣ የሽግግር ፍትሕ ለመስጠት፣ የሕዝቡን አብሮነት ለማጠናከር እና ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ ሲሰራ መቆቱን…

የዳያስፖራው አስተዋጽኦ አሸባሪው ህወሓት ዳግም ስጋት መሆን እስከማይችል ድረስ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አሸባሪው ህወሓት ዳግም ስጋት መሆን እንዳይችል ለማድረግ እና በአሸባሪ ቡድኑ የደረሱ ጉዳቶችን መልሶ ለመገንባት የዳያስፖራ አባላት የሚያደርጉትን አስተዋፅኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠየቁ።…

ሕብረት ባንክ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ሕብር ታወር እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረት ባንክ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ አስመረቀ። የምረቃ መርሀ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የባንኩን ህንፃ በይፋ መርቀዋል። ከተቋቋመ…

ለጥምቀት በዓል ከ5 በላይ ታቦታት ማደሪያ የሆነውን የአበበ ቢቂላ ስታዲየም የማጽዳት ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የጥምቀት በዓልም ምክንያት በማድረግ ከ5 በላይ ታቦታት ማደሪያ የሆነውን የአበበ ቢቂላ ስታዲየም የማፅዳት ስራ ተከናወነ፡፡   የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ሽታዬ…

በቃ በሚል መሪ ቃል  በአዳማ ከተማ  የሩጫ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በቃ" ወይም “Nomore" በሚል መሪቃል በአዳማ ከተማ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች፣ ዳያስፖራዎች፣ ታወቂ አትሌቶችና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በዛሬው መርሃ ግብር…

አሸባሪው ህወሓት ያደረሰው ውድመት ኢትዮጰያን የማፍረስ የረጅም ጊዜ እቅድ እንደነበረው ያሰየ ነው – የእስልምና ጉዳይ ከፍተኛ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስልምና ጉዳይ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰበትን የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተመልክተዋል፡፡   የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸህ ሱልጧን አማን እንደገለጹት÷የሽብር ቡድኑ…