የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአውሮፓ የዲፌንድ ኢትዮጵያ ግብረ ሃይል ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአውሮፓ የዲፌንድ ኢትዮጵያ ግብረ ሃይል አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ሬድዋን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት እና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የሽብር ተግባር ሊፈጽሙ የነበሩ የሸኔ አባላትና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ እና አካባቢው የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ የአሸባሪው የሸኔ አባላትና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ። የድሬዳዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርናው ዘርፍ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ባለ ድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል-አቶ ዑመር ሁሴን Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ ባለ ደርሻ አካላት በቅንጅት መስራት እንደሚገባቸው የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ “ግበርና ለኢኮኖሚ ዋስትና” በሚል መሪ ሀሳብ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመሬት ልማት ማኔጅመንት የስራ ሀላፊ ግማሽ ሚሊየን ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የመሬት አገልግሎት አስፈፃማለሁ በማለት ከግል ባለጉዳይ 500 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለው የመሬት ልማት ማኔጅመንት ኃላፊ አቶ ብርሐን ጌራ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። የየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀትን በጎንደር ከዳያስፖራው ጋር ለማክበር አስፈላጊው ቅደመ ዝግጅት ተጠናቋል Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምቀትን በጎንደር ከዳያስፖራው ማኅበረሰብ ጋር በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ዳያስፖራው የሚሰማራባቸው ልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ተዘጋጅተዋል Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው የሚሰማራባቸው ልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች መዘጋጀታቸውን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከልዩ ልዩ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የዳያስፖራ አባላት በባሕር ዳር ከተማ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ የተጎዳው ኢኮኖሚ እንዲነቃቃ የግል ባለሀብቱ ተሳትፎ ሊጎለብት ይገባል-ፕሮፌሰር ሙላቱ ፍቃዱ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዳው ኢኮኖሚ እንዲነቃቃ የግል ባለሀብቱ ተሳትፎ ሊጎለብት እንደሚገባ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ሱዋኔ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ሙላቱ ፍቃዱ ተናገሩ። ፕሮፌሰር ሙላቱ መንግሥት በጦርነት የተቀዛቀዘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት እየተከናወኑ ነው – ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በበላይነት የሚመራውና በዓለም ባንክ የሚደገፈው የዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት እየተከናወኑ መሆኑን ሚኒስትር ዴኤታዋ ሁሪያ አሊ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢራን አንዳንድ ምዕራባውያን በሰብዓዊ መብት ስም በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ተቃወመች Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የምዕራባውያን ሀገራት በሰብዓዊ መብት ስም ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች ሀገራት የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ኢራን በጽኑ እንደምትቃወም በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሰመድ አሊ ላኪዛዴህ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዴኦ ዞን በድርቅ ለተጎዱ የቦረና ዞን ነዋሪዎች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን ከነዋሪዎች ያሰባሰበውን 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ በድርቅ ለተጎዱ የቦረና ዞን ነዋሪዎች አበርክቷል። ድጋፉ 100 ኩንታል በሶ፣ 50 ኩንታል የበቆሎ ዱቄት፣ 1 ሺህ ደርዘን እሽግ ውሃን ያካተተ…