የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ብሄራዊ ምክክር ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምክክር ለተሻለ ሃገራዊ መግባባት በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በሀገራችን ከትርክት ጀምሮ በርካታ ልዩነቶች በመኖራቸው ይህ ብሔራዊ ምክክር አስፈላጊ ነው ሲሉ በውይይቱ ላይ የጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ባለቤቱን በአሰቃቂ መንገድ የገደለው ግለሰብ በሞት ፍርድ እንዲቀጣ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የገዛ ባለቤቱን በአሰቃቂ መንገድ የገደለው ግለሰብ በሞት ፍርድ እንዲቀጣ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዞኑ ሽርካ ወረዳ ነዋሪ የሆነው ተከሳሽ ሰኢድ ሱልጢ ፈቶ፥ ባለቤቱን 11 ሺህ ብር ወስደሻል በሚል ግጭት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማና መሠረተልማት ሚኒስቴር ለአማራ ክልል 150 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 150 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በሀገር ውስጥ ያለውን ሰፊ እድል በመጠቀም መዋዕለ ንዋያቸውን ሊያፈሱ እንደሚገባ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአምራች ዘርፉ መሰማራት ከሚፈልጉ ዳያስፖራዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያየ ነው፡፡ በምክክር መድረኩ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፥ በአምራች ዘርፉ ያሉትን እድል በመጠቀም ሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድርቅ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ፈጣን የድጋፍ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎችን በትኩረት መከወን ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በሚስተዋለው የድርቅ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ፈጣን የድጋፍ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎች በትኩረት ማከናወን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ መቋቋም የመማር ማስተማሩን ሂደት ለማሳለጥ እንደሚያገለግል ተጠቆመ Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ለማቋቋም የሚያስችል ጠቅላላ ጉባዔ አካሂዷል፡፡ የማህበረሰብ ሬዲዮ መቋቋሙ ዩኒቨርሲቲው የሚያካሂደውን የመማር ማስተማር ሂደት ለማሳለጥ እንደሚያገለግል የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ የመስኖ ስንዴ ማሳን እየጎበኘ ነው Melaku Gedif Jan 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በጋሞና ወላይታ ዞኖች እየተካሄደ ያለውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እየጎበኘ ነው። በጉብኝት መርሃ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳ እና የደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በአሚበራ ወረዳ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ Melaku Gedif Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የተመራ ከፍተኛ የክልሉ አመራሮች ልዑክ በኢንቨስተር እና በአርብቶ አደር ማህበረሰብ እየለማ የሚገኘውን የአሚበራ ወረዳ የስንዴ ማሳን ጎብኝቷል። አቶ አወል አርባ “ምንም እንኳን ክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌደሬሽን በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ Melaku Gedif Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ፍራሲስኮ ሮካ በኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ፡፡ በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌደሬሽን እንዲሁም ከጣሊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ድጋፍ አገኘ Melaku Gedif Jan 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት /IOM/የድንበር አስተዳደር ስራን ለማጠናከር የሚያስችል ድጋፍ አገኘ። የአለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት የኢፌዲሪ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የአገሪቱን የድንበር…