Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ፍትህ፣ ጸጥታና ሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፍትህ፣ የጸጥታ እና የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡   በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ…

ለአገርና ለወገን አለኝታነታችንን የምናሳየው ተርፎን ሳይሆን ካለን ቀንሰን ነው -ዳያስፖራዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ለአገርና ለወገን አለኝታነታችንን የምናሳየው ተርፎን ከምንሰጠው ሳይሆን ካለን ቀንሰን በምናደርገው ድጋፍ ነው"ሲሉ ከጀርመን ፍራንክፈርት የመጡ ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች ገለጹ፡፡   አሸባሪው ህወሓት በአፋርና በአማራ ክልሎች በወረራ…

የሰማዕታት እሸቴ ሞገስ እና የልጃቸው ይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀግኖቹ ሰማዕታት እሼቴ ሞገስ እና የልጃቸው ይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሸዋሮቢት ከተማ ተካሄደ፡፡ የሽኝት መርሃ-ግብሩ በመኖሪያ ቤታቸው ቤተሰቦቻቸው እና ወገን ዘመዶቻቸው እንዲሁም የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የአማራ ክልል ልዩ ኀይል፣…

የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ተከበረ፡፡ በዓሉ ለብሔረሰቡ ከዘመን መለወጫነትም አልፎ ማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር በመፍጠር የብሄሩን ማንነት ለሌላው ህዝብ በማስተዋወቅ ያለው ጠቀሜታ የጎላ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዓሉ ወጣቶች…

ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ለተፈናቃዮች ድጋፍ ለሚያደርጉ አርቲስቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ለተፈናቃዮች ድጋፍ ለሚያደርጉ አርቲስቶች ሽኝት ተደረገ፡፡   በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ÷ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቀረበውን ጥሪ በመቀበል ወደ ኢትዮጵያ…

የመንግስት የምህረትና ይቅርታ እርምጃ፤ ለብሔራዊ የምክክር መድረክ ስኬት መሰረታዊ ጉዳይ ነው – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአንድ ሀገር እድገትና ብልጽግና ሀገራዊ መግባባት መሰረታዊ ጉዳይ ነው ሲል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡   ክልሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል፡፡   የመግለጫው ሙሉ ቃል…

ኢትዮጵያ ለዘላቂ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የትኛውንም መሥዋዕትነት ትከፍላለች- መንግስት

ሰበር ዜና   አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዘላቂ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የትኛውንም መሥዋዕትነት ትከፍላለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ…

ስብሃት ነጋ፣ ጁሐር መሐመድና እስክንድር ነጋን ጨምሮ በርካታ እስረኞች በምህረት ከእሥር እንዲፈቱ ተወሰነ

ስብሃት ነጋ፣ ጁሐር መሐመድና እስክንድር ነጋን ጨምሮ በርካታ እስረኞች በምህረት ከእሥር እንዲፈቱ ተወሰነ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ስብሃት ነጋ፣ ጁሐር መሐመድና እስክንድር ነጋን ጨምሮ በርካታ እስረኞች በምህረት ከእሥር እንዲፈቱ ወስኗል፡፡ በዚህ መሰረትም…

በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጠቁ የራሶ ወረዳ ተጎጂዎች አስቸኳይ እርዳታ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስት በድርቁ ለተጠቁ የራሶ ወረዳ ተጎጂዎች አስቸኳይ እርዳታ እያቀረበ መሆኑን ገለጸ፡፡   በድርቁ ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው አከባቢዎች አንዱ በሆነው በአፍ-ዴር ዞን ራሶ ወረዳ ተጎጂ ማህበረሰብ አስቸኳይ እርዳታ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጨዋታ ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እሁድ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ከኬፕ ቨርዴ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታ ልምምዱን በተጠናከረ ሁኔታ ማከናወኑን ቀጥሏል። በዛሬው የልምምድ መርሐ ግብር ላይም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ አቶ…