የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊት ሲጠቀምባቸው በነበሩ የማዕረግ ምልክቶች ላይ ማሻሻያ አደረገ Melaku Gedif Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የማዕረግ ምልክቶች ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ገለጸ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ እንዳስታወቀው÷ሰራዊቱ ከዚህ ቀደም ሲጠቀምባቸው የነበሩ የማዕረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በማዳኑ ተግባር የተሸነፉት ህወሓት እና ተላላኪዎቹ ብቻ ሳይሆኑ ምዕራባውያንም ጭምር እንደሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የ2014 ዓ.ም የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ማጠቃላያ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብረሃም በላይን ጨምሮ የጸጥታው ዘርፍ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል መንግስታት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የሐረሪ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስታት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ባስተላለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ ። በዛሬዉ እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ነው አደጋው የደረሠው ። አደጋው የደረሰው መነሻውን አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትአስተላለፉ Melaku Gedif Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ለዘማች ቤተሰቦች የበዓል ስጦታ አበረከተ Melaku Gedif Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ለዘማች ቤተሰቦች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ450 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የገና በዓል የፍጆታ እቃዎችን አበርክቷል፡፡ በዚህ መሰረትም ለአገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷ የገና በዓልን በላሊበላ ስናከብር…
ስፓርት 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ስፖርት ፌስቲቫል በጃን ሜዳ መካሄድ ጀምሯል። በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው፤ የባህል ስፖርቶች ለዘመናዊ ስፖርት መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከተሞች ተጥሎ የነበረውን የሰዓት እላፊ ገደብ ማንሳትም ሆነ ማሻሻል እንደሚችሉ ተወሰነ Melaku Gedif Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች ከዚህ በፊት ተጥሎ የነበረውን ሰዓት እላፊ ገደብ ወቅታዊ ሁኔታን ግምት ውስጥ በማስገባት ማንሳትም ሆነ ማሻሻል እንደሚችሉ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስተዳደር ምክር ቤት ወሰነ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ፈርሶ የነበረው የአልውሃ ድልድይ ጥገና ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Melaku Gedif Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ፈርሶ የነበረው የአልውሃ ድልድይ ጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ቡድኑ የደረሰበትን ምት መቋቋም ሲያቅተው እና ሲፈረጥጥ የአልውሃን ድልድይ አፍርሶ መሄዱ ይታወቃል። …