ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካሜሮን አፍሪካ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡ በዚህም ሞሮኮ ጋናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የመጀመሪያዋን ሶስት ነጥብ አስመዝግባለች፡፡ የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቦፋል በ82ኛው ደቂቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆዳና ቆዳ ውጤቶችን ወደ ግሪክ ለመላክ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ወደ ግሪክ ለመላክ ከባለድርሻ አካላት ጋር የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበይነ መረብ ውይይት ላይ ከኢትዮጵያ ቆዳ ኢንስቲትዩት፣ ከውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ቃል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ቃል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩን ያዘጋጀው ኢትዮ- ጀርመን ለኢትዮጵያ ኮሚቴ ሲሆን፥ በዝግጅቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለማስቀረት የትግራይ ተወላጆች ከምን ጊዜውም በላይ መንቀሳቀስ ይገባቸዋል-ዶ/ር አረጋዊ በርሄ Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በትግራይ እና በመላው ኢትዮጵያ እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለመከላከል እና ለማስቀረት በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ያሉ የትግራይ ተወላጆች ከምን ጊዜውም በላይ እጅ ለእጅ ተያይዘው መንቀሳቀስ ይገባቸዋል ተባለ። ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያዩ Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ የጤና ጉዳተኞች ማገገሚያ ማዕከል ለማስገንባት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሠራዊቱ የጤና ጉዳተኞች ማገገሚያ እና ማስተናበሪያ ማዕከል ለማስገንባት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር መለስ ተመድ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የመልሶ ግንባታ እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ አለም ለከተሞች ዘላቂ ልማት የሚሰራው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተቋም ዩ ኤን ሀቢታት የአፍሪካ ቢሮ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ኦማር ሲላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያ መንግስት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ በተጠርጣሪዎች ሰብአዊ አያያዝ ላይ ይበልጥ ትኩረት መደረግ እንዳለበት አሳሰበ Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ በተጠርጣሪዎች ሰብአዊ አያያዝ ላይ ይበልጥ ትኩረት መደረግ እንዳለበት አሳሰበ፡፡ ቦርዱ ሰሞኑን በሶማሌ እና በሐረሪ ክልሎች በመገኘት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፈዋል በሚል ተጠርጥረው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት አካባቢውን ከአሸባሪው ሸኔ ነጻ በማድረግ ወደ ቀያችን እንዲመልሰን እንፈልጋለን – ተፈናቃዮች Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ ያስፈልገናል ሲሉ በአሸባሪው ሸኔ ጥቃት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ተናገሩ። ከምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ በሸኔ ጥቃት የተፈናቀሉ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና እኛ ኢትዮጵያውያን በአርቆ አስተዋይነት የፊታችንን በመገንባት የኢትዮጵያን ህልውና እናስቀጥላለን – አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ Melaku Gedif Jan 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያን በአርቆ አስተዋይነት የፊታችንን በመገንባት የኢትዮጵያን ህልውና እናስቀጥላለን ሲሉ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ፡፡ በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ÷ በአሸባሪው…