Fana: At a Speed of Life!

የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የፀረ አፓርታይድ ስርዓት ታጋይና ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ።   የቀብር ስርዓቱ በኬፕ ታውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ የተፈጸመ ሲሆን፥ የሊቀ…

በእውቀት የታነፀ፤ መሠረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት ይገባል-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነትና ቀጣይነት ለማረጋገጥ በእውቀት የታነፀ እና መሰረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡   በአሸባሪው ህወሓት የወደመውን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የጎበኙት የሃይማኖት…

ቦርዱ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በአዋጁ አፈጻፀም ዙሪያ ምልከታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በመገኘት አዋጁን ተላልፈዋል በሚል በመጠርጠር በቁጥጥር ስር በዋሉ ሰዎች ሰብዓዊ አያያዝ ዙሪያ ምልከታ አድርጓል፡፡   የቦርዱ አባላት በከተማ አስተዳደሩ ስር በሚገኙ…

የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት መንግስት ለህዝቡ የገባውን ቃል በተግባር መፈጸሙን ያረጋገጠበት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብርሆት ቤተመጽሀፍት መንግስት ለህዝቡ የገባዉን ቃል በተግባር መፈጸሙን ያረጋገጠበት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።   ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በአዲስ አበባ አራት ኪሎ አካባቢ…

የሲዳማ ክልል ም/ቤት ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችን እና ደንቦችን እንዲሁም ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ።   ለሁለት ቀናት በተለያዩ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ሲመክር የቆየው የክልሉ ምክር ቤት መደባኛ ጉባኤ፥ የክልሉን ቀጣይ…

እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እውቀት ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የሚያወጣ መንገድ እንደመሆኑ ዛሬ የተመረቀው አብርሆት ቤተ መፃህፍት ብዙ የተቆለፉብን መንገዶች መክፈቻ ቁልፍ እንደሆነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።   ዛሬ አብርሆት ቤተ…

በዱከም እና ገላን ከተሞች በመሬትና መሬት ነክ ዙሪያ የሚሰጠው አገልግሎት ሊሻሻል እንደሚገባ ተገልጋዮች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሚገኙት ዱከም እና ገላን ከተሞች በመሬትና መሬት ነክ ዙሪያ የሚሰጠው አገልግሎት ሊሻሻል ይገባል ሲሉ ተገልጋዮች ገልፀዋል፡፡   ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡት…

በመዲናዋ ከ109 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ109 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ ሴፍቲኔት እና የምግብ ዋስትና መርሃ ግብር ሁለተኛው ምእራፍ የፊታችን ሰኞ በይፋ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ…

የተጎዱ ቅርሶችን ወደ ነበሩበት በመመለስ የቱሪዝም ዘርፉን ማነቃቃት ይገባል – የቱሪዘም እና የቅርስ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የተጎዱ ቅርሶችን ወደ ነበሩበት በፍጥነት በመመለስ የቱሪዝም ዘርፉን ማነቃቃት እንደሚገባ የቱሪዘም እና የቅርስ ባለሙያዎች ተናገሩ።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስለጣን ከፍተኛ የቅርስ…

በሆሳዕና በእሳት አደጋ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሳዕና ከተማ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የእሳት አደጋ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት መውደሙን ፖሊስ አስታወቀ።   በከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኘነት ማስተባበሪያ ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ካሳ…