የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በንጹሃን ላይ ጥቃት አደረሰ Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው ሸኔ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ጉንዶ መስቀል ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የዞኑ አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ አብርሃም ብርሀኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው የኢንተርኔት ግንኙነት በሌለበት ቦታ የዲጂታል ትምህርት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ለሙከራ ይዘው መጡ Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 ዓመት በላይ አሜሪካን ሀገር የኖሩት አቶ ሚደቅሳ በየነ የኢንተርኔት ግንኙነት በሌለበት ቦታ የዲጂታል ትምህርት መስጠት የሚያስችል መሳሪያ ለሙከራ ለሀገራቸው ይዘው መጥዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ወደ ሀገር ቤት መመለስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ ከ130 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ ከ130 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በአግባቡ በመቆጣጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በአስተዳደር ወሰን፣ ማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ ጥናት ማድረጉን አስታወቀ Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን በአስተዳደር ወሰን፣ ማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ አገር አቀፍ ጥናት ማከናወኑን አስታውቋል። የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ከ2012 ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማካሄድ ጀምረዋል። በውይይቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን፣ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ፀጥታ ቢሮ አመራሮች ከሶማሊያ ሪፐብሊክ የሂር ሼቤሌ ግዛት ሂራን ዞን አመራሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ፀጥታ ቢሮ አመራሮች ከሶማሊያ ሪፐብሊክ የሂር ሼቤሌ ግዛት ሂራን ዞን አመራሮች ጋር በፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በፌርፊር ወረዳ ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የሶማሌ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙባሽር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለየ ሐሳብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሐሳቡን የሚቀበል ሥርዓት አጥቶ ጫካ የሚገባበት ጊዜ መቆም አለበት- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለየ ሐሳብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሐሳቡን የሚቀበል ሥርዓት አጥቶ ጫካ የሚገባበት ጊዜ መቆም እንዳለበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ፡፡ ሀገር የሐሳብ ስሪት ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርኩዝም ኩራዝም የሆነ ልጃቸውን በአደባባይ የተነጠቁ እናት ልጄ ጥራኝ ይላሉ Melaku Gedif Dec 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ልጃቸው በአሸባሪው ህወሓት ሴት ታጣቂ በአደባባይ የተገደለባቸው አይነ ስውሯ እናት ወራሪው ቡድን ያለጧሪና ቀባሪ አስቀረኝ ይላሉ፡፡ ዞኑ ሰሜን ወሎ፣ ከተማው ደግሞ ላልይበላ ነው። በዕለተ እሁድ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ’አይዞን ኢትዮጵያ’ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከአምስት ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ'አይዞን ኢትዮጵያ' የኦንላይን የገንዘብ ክፍያ አማራጭ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከአምስት ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ። ገንዘቡ የተሰበሰበው በውጭ አገር ከሚኖሩ ከ23 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈፃፀም ውስንነት ባለባቸው አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል-አቶ ሱልጣን አብዱሰላም Melaku Gedif Dec 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈፃፀም ውስንነት ባለባቸው አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም ገለጹ። የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላም የምክር ቤቱን የቁጥጥርና ክትትል…