Fana: At a Speed of Life!

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች አቀራረብ ስርዓት ተዘረጋ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች አቀራረብ ስርዓት በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መዘርጋቱን አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡   በዚህ መሰረትም በየእጩ ኮሚሽነሮችን ጥቆማ የሚቀበልና የሚያደራጅ የጥቆማ…

የሰላም ሚኒስቴርና ሰራተኞች ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴርና ሰራተኞቹ በአፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል።   ድጋፉን የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በዛሬው ዕለት…

ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የሚደረገውን መልሶ ማቋቋም ሁሉም ዜጋ ሊከውነው እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር ውስጥ እና በውጪ የሚኖሩ የላስታ እና ላልይበላ ተወላጆችና ወዳጆች 6 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ወጪ በማሰባሰብ ለአካባቢው ማህበረሰብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡   የቅዱስ ላልይበላ ጊዜያዊ የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ ÷አካባቢው በአሸባሪው…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዳግም ወደ ላልይበላ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላልይበላ የሚያደርገውን የሀገር ውስጥ በረራ በድጋሚ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት በላልይበላ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከፍተኛ ዝርፊያና ውድመት መፈጸሙን ተከትሎ አየር መንገዱ…

ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 3 ሺህ 998 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 3 ሺህ 998 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት÷ለ11ሺህ 93 ዜጎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ነው 3 ሺህ 998…

ወደ ሀገር ቤት-የዳያስፖራ ፌስቲቫል ዛሬ በተመረቀው አፍሪካ ፓርክ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ቤት - የዳያስፖራ ፌስቲቫል ዛሬ በተመረቀው አፍሪካ ፓርክ በይፋ ተጀምሯል።   በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ ሌሎች ከፍተኛ…

በጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች ከጥር 24 እስከ 27 ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ከጥር 24 እስከ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ፈተናው እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።   በሁለተኛ ዙር…

በሀረሪ ከውጭ የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ከውጭ የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ገለጸ።   የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ጥሪ ተከትሎ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ወደ ሀገር ቤት…

የተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ አመራሮች ሲያካሂዱት የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ

የተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ አመራሮች ሲያካሂዱት የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ   አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያካሂዱት የነበረውን…

የገና በዓል በብሔራዊ ደረጃ በላልይበላ ይከበራል -የቱሪዝም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የዘንድሮዉ የገና በዓል በልዩ ድምቀት በብሄራዊ ደረጃ በላልይበላ ከተማ እንደሚከበር የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።   ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዓሉን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ከአማራ ክልል መንግስት፣ ከአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ እና ከደብረ…