Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 4 ሺህ 700 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ12 ሺህ 713 ዜጎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 4 ሺህ 700 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በጦርነቱ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ ልቦና እና የአዕምሮ ጤና ድጋፍ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ሳቢያ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ ልቦና፣ የአዕምሮ ጤና እና ማህበራዊ ድጋፍ እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡   ዶክተር ሊያ የጤና ሚኒስቴር እና የሴቶች እና…

በ194 ሰዎች ሞት ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሶሳ እና አካባቢው አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ካማሽ ወረዳ በ194 ሰዎች ሞት እና 27 ሚሊየን ብር በሚገመት ንብረት ውድመት ወንጀል ከተከሰሱ 21 ሰዎች መካከል በአስሩ ላይ…

በመዲናዋ የኮቪድ19 መመሪያን በማይተገብሩ የምግብና መጠጥ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የኮቪድ 19 መመሪያን በማይተገብሩ የምግብና መጠጥ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ምግብ፣መድሃኒት፣ጤና ክብካቤ፣ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡   የኮቪድ 19 ወረርሽኝ…

ኢጋድ በድንበር አካባቢዎች የኮሮና እና ሌሎች ወረርሽኞችን ለመከላከል የሚውል 60 ሚሊየን ዩሮ መደበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድንበር አካባቢዎች የኮሮና ቫይረስ እና ሌሎች ወረርሽኞችን ለመከላከል 60 ሚሊየን ዩሮ መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ።   ድርጅቱ ኮሮናን ጨምሮ ድንበር ዘለል…

በደቡብ ሱዳን የተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከ37ሺህ ቶን በላይ እህል አወደመ

አዲስ አበባ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ በደረሰ ከባድ የጎርፍ አደጋ 37 ሺህ 624 ቶን የሚገመት እህል መውደሙን ዓለም አቀፉ የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታውቋል፡፡   ካለፈው ግንቦት ወር ጀምሮ 65 ሺህ 107 ሄክታር መሬት በውሃ መጥለቅለቁንም ድርጅቱ…

በጉራጌ ዞን በተፈጠረ ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖችን ወደ መኖሪያ ቀያቸው የመመለስ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን በመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ የሁለቱም ወገን ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያ ቀያቸው የመመለስ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡   በመስቃንና ማረቆ ወረዳዎች ተፈናቅለው የቆዩ ነዎሪዎች…

በሶማሌ ክልል የአዋሳኝ ቀጠናዎችን የጸጥታ ሁኔታ ለማጠናከር የመስክ ጉብኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ከአጎራባች አገራት ጋር ያለውን የአዋሳኝ ቀጠናዎችን የጸጥታ ሁኔታ ለማጠናከር ያቀደ የመስክ ጉብኝት እየተደረገ ይገኛል፡፡   በሶማሌ ክልል የጸጥታ ዘርፍ ቢሮ ሀላፊ በአቶ ሙበሽር ዱበድ የሚመራ የጸጥታና የህግ አስፈጻሚ…

ለወደሙ የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚውል 50 ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዝ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ለወደሙ የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚውል 50 ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ከካናዳ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዝ እንቅስቃሴ መጀመሩን በካናዳ የኢመርጀንሲ ህክምና የግሎባል ኤድ ኢትዮጵያ መስራች ዶክተር ጌታቸው ደመም ገለጹ።…

በአሜሪካ እና በአውሮፓ በኮሮና የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና በአውሮፓ በየቀኑ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ። በቅርቡ የተከሰተው አዲሱ ኦሚክሮ የኮቪድ19 ቫይረስ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር ከፍ እንዳደረገውም ነው የተመላከተው። በተለይ በአሜሪካ የቫይረሱ ስርጭት…