በደቡብ ሱዳን የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ጦር ግዳጁን በብቃት በመወጣቱ እውቅና ተሰጠው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ስር በደቡብ ሱዳን ታምቡራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ጦር የተሰጠውን ግዳጅ በብቃት በመወጣቱ እውቅና ተሰጠው፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ልዩ ተወካይ ኒኮላስ ሃይሶም…