የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን የብሉናይል ግዛት ከፍተኛ አመራሮች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ገቡ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሪፐብሊክ የብሉናይል ግዛት ከፍተኛ አመራሮች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ገብተዋል። የግዛቱ ከፍተኛ አመራሮች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አየር መንገዱ ከሚበርባቸው መዳረሻዎች ወደ አዲስ አበባ በሚጫኑ የእርዳታ ጭነቶች ላይ አሁን እየተሰራበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራዎች ወደ አገራቸው ሲመጡ የሥራ ፈጠራ ልማትን እንዲያግዙ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ሲመጡ የሥራ ፈጠራ ልማትን እንዲያግዙ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሚኒስትሯ ይህንን ጥሪ ያቀረቡት አንድ ሚሊየን ለሚሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱርክ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ትብብር ማህበር ለተፈናቃዮች 28 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ትብብር ማህበር ከመንግስት የተደረገውን የድጋፍ ጥሪ በመቀበል በጦርነት ለተፈናቀሉ እና ለተቋማት መልሶ ግንባታ የሚውል 28 ሺህ ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የማህበሩ አባላት ወደ ሀገር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት እና በአሸባሪው ህወሓት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ከ67 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል ። በዚህ መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ ስራ ኢንተርፕራይዝና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው እየገቡ ላሉ ዳያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ጉምሩክ ኮሚሽን Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉ ዳያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳንጉር ወረዳ፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና የጥሩነሸ ቤጂንግ ሆስፒታል ለመከላከያ ሰራዊት እና ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች እና የመንግስት ሰራተኞች የህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በቁልቢና ሀዋሳ በድምቀት ተከበረ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሺህዎች የሚቆጠሩ የእምነቱ ተከታዮችና ጎብኚዎች በተገኙባቸው ቁልቢና ሀዋሳ በድምቀት ተከበረ ። በበዓሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች እንዲሁም ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ለመቀነስ ያለመ ውይይት በጎንደር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ በኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ህይወት ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ለመቀነስ ያለመ ውይይት በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ውይይቱ ኮቪድ-19ን ለመከላከል ድንበር ተሻጋሪ ስራዎችን ለመስራት በምስራቅ አፍሪካ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግዶች ሰላማቸውና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል-ፖሊስ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ዳያስፖራዎች እና ሌሎች እንግዶች ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በሆቴል እና በመዝናኛ ሥራ ላይ ከተሰማሩ የተቋማት ሃላፊዎች እና የጥበቃ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ ። በውይይቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ…