የሀገር ውስጥ ዜና ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ15 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቃይ ወገኖች የሚውል ከ15 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ከግንባር እስከ ደጀን ከጀግናው የሀገር መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የትምህርት ጥራት ተደራሽነትና ፍትሓዊነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የትምህርት ጥራት ተደራሽነትና ፍትሓዊነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በክልሉ ትምህርት ቢሮ በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ከግል የትምህርት ተቋማት እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ካቢኔ አባላት የተሰጣቸውን አቅጣጫ እና ተልዕኮ አፈፃፀም ገመገሙ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፋር ክልል ካቢኔ አባላት ተሰጠው የነበሩ አቅጣጫዎች እና ተልዕኮዎችን አፈፃፀም በዛሬው ዕለት ገምግመዋል፡፡ መድረኩ ከሳምንት በፊት በሰመራ ከተማ በተካሄደው የከፍተኛ አመራርና መካከለኛ አመራር መድረክ ላይ የተቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥምቀትን በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ዳያስፖራዎች እና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የጥምቀት በዓልን በጎንደር እንዲያከብሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና…
የሀገር ውስጥ ዜና አገሪቱ ያሉባትን ትላልቅ ተግዳሮቶች ለመፍታት አካታች አገራዊ ምክክር በጣም አስፈላጊ ነው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገሪቱ ያሉባትን ትላልቅ ተግዳሮቶች ለመፍታት አካታች አገራዊ ምክክር በጣም አስፈላጊ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። አቶ አደም አካታች አገራዊ ምክክርን አስፈላጊ የሚያደርጉ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከር ትልቅ እድልና አማራጭ ገበያ መሆኑ መታወቅ አለበት-ዶ/ር ፍጹም አሰፋ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከር ትልቅ እድልና አማራጭ ገበያ እንደሆነ መታወቅ አለበት ሲሉ የ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የንግድና ቀጠናዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ሊመልስ ነው Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ሊመልስ ነው አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ሊመልስ እና አገልግሎት ሊያስጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የተበላሸና የጠፋ የተሽከርካሪ ሰሌዳን ለመቀየር እየገጠመን ባለው እንግልት ተማረናል-የተሽከርካሪ ባለንብረቶች Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተበላሸና የጠፋ የተሽከርካሪ ሰሌዳን ለመቀየር እየገጠመን ያለው እንግልት አማሮናል ሲሉ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ቅሬታ አቀረቡ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአገልግሎት መስጫ አካባቢዎች ቅኝት ባደረገበት ወቅት ተገልጋዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች የዳያስፖራውን ወደ ሀገር ቤት መምጣት ለመልካም አጋጣሚ ሊጠቀሙበት ይገባል- ምሁራን Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ዩኒቨርሲቲዎች የዲያስፖራውን ወደ ሀገር ቤት መምጣት ለመልካም አጋጣሚ ሊጠቀሙበት እንደሚገባ ምሁራን አመላከቱ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ምሁራኑ፥ ዳያስፖራዎች ለመጪው ገና በዓል ወደ ሀገር ቤት መግባታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገናን በዓል በሀገር ቤት እንዲያከብሩ ጥሪ የቀረበላቸው 1 ሚሊየን ዳያስፖራዎች ያሳዩትን ምላሽ አስመልክተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው…