Fana: At a Speed of Life!

በቦረና ዞን ባለፉት 2 ሳምንታት 453 የህወሓት እና ሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ባለፉት ሁለት ሳምንታት 453 የህወሓት እና ሸኔ ሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡   የቦረና ዞን አስተዳዳሪ አቶ ጃርሶ ቦሩ እንደገለጹት÷የሽብር ቡድኖቹ…

በአማራ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡   የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃለፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በሰጡት መግለጫ፥ የክልሉ የፀጥታ…

አዲስ ወግ “ህልውናን መጠበቅ፣ ዕድገትን ማዝለቅ” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው አዲስ ወግ “ህልውናን መጠበቅ፣ ዕድገትን ማዝለቅ” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው፡፡   መድረኩ በኮሙኒኬሽን ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣ በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ እና…

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሰራዊቱ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመከላከያ ሰራዊት 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ሃይሌ÷ የጥፋት ቡድኑ ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ…

ከገና እና ጥምቀት በዓላት ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት የ5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ግዥ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጪው የገና እና ጥምቀት በዓላት ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት 5 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ከውጭ ለማስገባት ግዥ እያካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ገለጸ፡፡ የድርጅቱ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ንጉሴ ገብረማሪያም…

በምስራቅ ወለጋ ዞን 20 የሸኔ አባላት እና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶ ጊዳ ወረዳ 20 የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት እና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ሳጂን ከተማ ኦልጂራ…

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን እና ጃይካ የ490 ሺህ ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) ጋር የ490 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ስምምነት ተፈራረመ፡፡   ፕሮጀክቱ ከ51 ሺህ በላይ ደንበኞችን ያቀፈ ሲሆን÷ በንፋስ ስልክ እና መካኒሳ…

አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን የወንጀል ድርጊቶች የሚያጣሩ 11 መርማሪ ቡድኖች ተሰማርተዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና አፋር ክልሎች አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን የወንጀል ድርጊቶች የሚያጣሩ 11 መርማሪ ቡድኖች መሰማራታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ አባል የሆነው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።   የፌዴራል ፖሊስ ምክትል…

አቶ ካሳሁን እምቢአለ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ካሳሁን እምቢአለ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ፡፡   የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄው 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት 32ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ካሳሁን እምቢአለን…

በጦርነቱ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 27 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በጦርነቱ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 27 ሚሊየን ብር የሚገመት የአልባሳትና የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።   ኮሚሽኑ አክት አሊያንስ…