Fana: At a Speed of Life!

የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ውሳኔ በኢትዮጵያ ምድር ተፈጻሚነት የለውም – አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ፣ አሜሪካ፣ እስያ እና መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡  …

በመዲናዋ ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያጥቡና ሲያባዙ የነበሩ 2 የውጭ አገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ኤድናሞል አካባቢ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል ውስጥ ሲያጥቡና ሲያባዙ የነበሩ ሁለት የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡  …

በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ አገራት ገንዘቦችና 5 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ አገራት ገንዘቦች እና 5 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ እንዲሁም ለህወሓት እና ለሸኔ የሽብር ዓላማ ማስፈጸሚያ በድብቅ ሊተላለፉ የነበሩ የመገናኛ መሣሪያዎች እና አልባሳት ከ164 ተጠርጣሪዎች…

በጋሸና ግንባር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የፈፀመው አኩሪ ገድል ሲዘከር ይኖራል – ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሸና ግንባር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የፈፀመው አኩሪ ገድል ሲዘከር ይኖራል ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ዛሬ በጋሸና ግንባር ለመከላከያ ሰራዊቱ የምስጋና መርሃ ግብር የተዘጋጀ ሲሆን፥…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2021 የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2021 የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድነት ሽልማትን በድጋሚ አሸነፈ።   ሽልማቱን የሰጠው መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው እና በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ አገልግሎት ጥራት፥ የሚሸልመው ስካይ ትራክስ የተሰኘው…

አሸባሪው ህወሓት በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ያደረሰው ውድመት በየትኛውም የዓለም ክፍል ያልታየ ነው – የክልል ጤና ቢሮ ሀላፊዎች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ መገልገያ የሆኑ የጤና ተቋማት የህዝብ ንብረቶች በመሆናቸው በየትኛውም ሀገር ጦርነት ሲከሰት ኢላማ ተደርገው እንደማያውቁ የኦሮሚያ እና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ፡፡   የሁለቱ የክልል የጤና ቢሮ ሃላፊዎች…

በቤልጂዬም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች ከ221 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂዬም አንቶርፐን ከተማ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ221 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡   በቤልጂዬም አንቶርፐን ከተማ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ዳያስፖራ…

17 ጁንታ ደምስሰው የተሰውት የእነብሴ ሳር ምድሩ ጀግና

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17 የህወሓት ሽብር ቡድን ታጣቂዎችን ደምስሰው እየፎከሩ የተሰውት የእነብሴ ሳር ምድሩ ጀግና ለበርካታቶች አርአያ የሚሆን ጀብዱ ፈጽመዋል፡፡   አቶ ደስታ መኮንን ይባላሉ ነዋሪነታቸው ደግሞ በምስራቅ ጎጃም ዞን እነብሴሳር ምድር…

ቆንስል ጀኔራል ዳኛቸው ይትባረክ ከፑንትላንድ ሶማሊያ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሮዌ ፑንትላንድ ሶማሊያ የኢትዮጵያ ቆንስል ጀኔራል ዳኛቸው ይትባረክ ከፑንትላንድ ሶማሊያ የአገር ውስጥ ሚኒስትር መሐመድ አብዱረሺድ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በፑንትላንድ ሶማሊያ መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ…

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በደቡብ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡   በደቡብ ክልል የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሃ ግብር ከ26 ሺህ በላይ አባዎራዎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ…