Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በሁለቱ ክልሎች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ምግብ፣ አልባሳትና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረጉ።   ቢሮው ካደረገው የ13 ነጥብ 5…

ሩሲያ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የመልሶ ማቋቋም ተግባር እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኢትዮጵያ በጦርነቱ ምክንያት የደረሰውን ጉዳትና ውድመት መልሶ ለማቋቋም የሚከናወኑ ተግባራትን ትደግፋለች ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴሬክሂን ተናገሩ።   ድጋፍ ለማድርግ ይረዳ ዘንድም በጦርነቱ ምክንያት…

ኢትዮጵያን ካለችበት ችግር ለማውጣት ወጣቶች ትልቅ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል-አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ካለችበት ችግር ለማውጣት ወጣቶች ትልቅ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታየ ደንደአ ገለጹ፡፡   ሶስተኛው ዙር የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ ልማት አገልግሎት ስልጠና…

ሊቀ ጳጳስና የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ዴዝሞንድ ቱቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ሊቀ ጳጳስና የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ ዴዝሞንድ ቱቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡   ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ በተወለዱ በ90 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፡፡   ዴዝሞንድ ቱቱ በደቡብ…

የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ማድረግ የክልሉና የሀገርን ሰላም የማስጠበቅ መሰረት ነው -አቶ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማና አካባቢውን ሰላም አስተማማኝ ማድረግ የክልሉና የሀገርን ሰላም የማስጠበቅ መሰረት ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ፡፡   የህልውና ዘመቻውን መሰረት አድርጎ የጎንደር ሰላምና የእድገት…

ዶ/ር ጥላሁን ጎሹና አጋሮቻቸው 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶችን ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩት ዶክተር ጥላሁን ጎሹ እና አጋሮቻቸው ከነትራንስፖርታቸው 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡   በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፥ኢትዮጵያውያኑ ያደረጉት ድጋፍ…

አሸባሪው ህወሓት በደሴ ከተማ ጎልደን ጌት ሆቴል ላይ 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ሃብት አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወረሪው የህወሓት ቡድን በደሴ ከተማ በሚገኘው ጎልደን ጌት ሆቴል ላይ ግምታዊ ዋጋው 40 ሚሊየን ብር የሚደርስ ሃብት ማውደሙ እና መዝረፉ ተገለጸ።   ቡድኑ በደሴ ከተማ በወረራ በቆየባቸው ጊዜያት ከዘረፈው ሃብት…

አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከ6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከ6 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደሙን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ገለጹ፡፡   አሻባሪው ህወሓት በወልዲያ እና አካባቢው በወረራ በቆየባቸው ወራት ዩኒቨርሲቲውን ጨምሮ በርካታ የህዝብና…

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ለአፋር ክልል 6 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ፣ ከነማ ፋርማሲ እና ምግብ መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ለአፋር ክልል 6 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ…

ባሳለፍነው ሳምንት በከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የተደረጉ የዲፕሎማሲያዊ ጉዞዎች ስኬታማ ነበሩ – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት በከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የተደረጉ የዲፕሎማሲያዊ ጉዞዎች ስኬታማ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥ ባሳለፍነው…