Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው የህወሓት ወራሪ በተቋማት ላይ የፈጸመው ጥቃት ተራ ዘረፋና ውድመት ሳይሆን ሀገርን የማዳከም እቅድ ነው – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ወራሪ በተቋማት ላይ የፈጸመው ጥቃት ተራ ዘረፋና ውድመት ሳይሆን ሀገርን የማዳከም እቅድ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።   አቶ ደመቀ በደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች…

አቶ እርስቱ ከሃይማኖት አባቶችና ሃገር ሽማግሌዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ከተለያዩ ዞኖች ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና ሃገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሆሳዕና ከተማ እየተወያዩ ነው።  …

አሸባሪው ህወሓት በጎብዬ ከተማ ንጹሃን ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በጎብዬ ከተማ ንጹሃንን በጅምላ ከመጨፍጨፍ ጀምሮ ነፍሰጡር እናቶችን ህክምና በመከልከል እንዲሞቱ እስከማድረግ የደረሰ ግፍ መፈጸሙን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡   አሸባሪው ህወሓት በአማራና አፋር ክልሎች…

የሽብር ቡድኑን ህወሓት ሲፋለም ለተሰዋው ጀግናው መቶ አለቃ ጌታቸው ሞረዳ ልጅ የቤት ስጦታ ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የሽብር ቡድኑን ህወሓት ሲፋለም ለተሰዋው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባሉ ጀግናው መቶ አለቃ ጌታቸው ሞረዳ ልጅ በህገወጥ መንገድ ተይዘው ከተገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ አንዱን በስጦታ አብርክቷል፡፡…

የእርዳታ ቁሳቁስ ሲያጓጉዙ የነበሩ 12 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ከባድ ተሽከርካሪዎችን የሽብር ቡድኑ ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለላሊበላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የዕርዳታ ቁሳቁስ አድርሰው ሲመለሱ የነበሩ ግምታቸው 12 ሚሊየን ብር የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በሽብር ቡድኑ ተዘርፈዋል፡፡   ንብረትነታቸው የአቶ ጋሻው ሹምየ የተባሉ ግለሰብ በአማራ ክልል…

እየተገኘ ያለው ድል ኢትዮጵያውያን ጥቃቶችን ወደፊትም አንድ ሆነው በአሸናፊነት መቀልበስ እንደሚችሉ ሕያው ማሳያ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገኘ ያለው ድል ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ላይ የሚቃጡ ጥቃቶችን ወደፊትም አንድ ሆነው በአሸናፊነት መቀልበስ እንደሚችሉ ሕያው ማሳያ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለፁ።   ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት…

የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከኦሮሚያ ፖሊስ፣ ከድሬዳዋ ፖሊስ እና ከሐረሪ ፖሊስ በተውጣጣ በዕዝ የሚመራ ግብረ ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉ ተገልጿል፡፡…

በጂንካ በ241 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን የጂንካ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ በዘላቂነት መፍታት ያስችላል የተባለለት ከ241 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።   "የጂንካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ታዬ ጋንማይ ለግንባታው…

በወልዲያ 5 ለፍቶ አዳሪዎች እንዲንበረከኩ ተደርጎ በጥይት እሩምታ ተጨፍጭፈዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ከተማ ውሃ ለመቅዳት ወንዝ የወረዱ አምስት ለፍቶ አዳሪዎችን በሰልፍ እንዲንበረከኩ በማድረግ በጥይት እሩምታ ጨፍጭፏል።   የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች የጨለማ ጊዜ ያሳለፉት በመብራት እጦት ብቻ ሳይሆን…

አሸባሪው ህወሓት በወልዲያ ሆስፒታልና ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፍተኛ ውድመት ፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ እና በወልዲያ አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት መፈጸሙ ተገለጸ፡፡   አሸባሪው ህወሓት የወልዲያ አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በመዝረፉና በማውደም…