238 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በአሸባሪው ህወሓት ዘረፋና ውድመት ተፈጽሞባቸዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች በ238 የባንኩ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋና ውድመት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ።
የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እንደገለጹት÷ የሽብር ቡድኑ በወረራ በገባባቸው አካባቢዎች…