የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ ወረራ የተያዘ 560 ሺህ 233 ካሬ መሬት ወደ መሬት ባንክ እንዲመለስ ተወሰነ Melaku Gedif Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በህገወጥ ወረራ የተያዘ 560 ሺህ 233 ካሬ መሬት በፍርድ ቤት እግድ ምክንያት ወደ መሬት ባንክ እንዲመለስ መወሰኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሮያል ሳንድረስት የጦር አካዳሚ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ የሆነው የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ Melaku Gedif Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው ለገሰ ሞገስ በወታደራዊ መኮንንነት በዓለም ዝነኛ በሆነው የሮያል ሳንድረስት የጦር አካዳሚ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል። የሮያል ሳንድረስት የጦር አካዳሚ ከተለያዩ ሀገሮች የመከላከያ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሽከርካሪ ሰሌዳን እናስጨርሳለን ከሚሉ ግለሰቦች ህብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ Melaku Gedif Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪ ሰሌዳን ህትመትና ስርጭት ከትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በውክልና ተረክቦ ስራውን በማከናወን ላይ ያለው የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጉዳይ እናስፈፅማለን በሚል ገንዘብ ከሚጠይቁ ግለሰቦች ህብረተሰቡ መጠንቀቅ እንደሚገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 3 ዓመታት ከዳያስፖራው 9 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሃገር ቤት ተልኳል Melaku Gedif Dec 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 3 ዓመታትም ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ወደ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሃገር ቤት መላክ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያውያንን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያሸንፍ ምድራዊ ሃይል የለም-የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተምሳሌትነት ለሀገር የሚከፈል የትኛውንምን ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የአጋሮ ከተማ እና አካባቢ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመጀመሪያውን ምእራፍ አጠናቀው ወደ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ዞን ለሰራዊቱ ከ179 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት እስካሁን ከ179 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወላይታ ዞን ሴቶች አደረጃጃት ከዞን፣ ከከተማ አስተዳደር እና ከወረዳ ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግኖቻችንን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቻቸውንም አንረሳም – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ለሕዝብና ለአገራቸው ክብር መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን ቤተሰቦች በመንከባከብና በማገዝ አደራውን እንደሚቀበል የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በ83 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ሆስፒታል መርቀው ከፈቱ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ሺኒሌ ሆስፒታል መርቀው ከፈቱ፡፡ ሆስፒታሉ በ83 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ መሆኑን ነው ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ያስታወቁት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋሸና ግንባር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋሸና ግንባር ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራዎች የግል መገልገያ ዕቃዎቻቸውን ይዘው መግባት እንደሚችሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን ገለጸ Melaku Gedif Dec 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገናን በዓል ለማክበር ወደ አገር ቤት የሚመጡ ዳያስፖራዎች የግል መገልገያ ዕቃዎቻቸውን ይዘው መግባት እንደሚችሉ የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…