Fana: At a Speed of Life!

ዩኒሴፍ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 13 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች 13 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስና የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አድርጓል፡፡   የዩኒሴፍ አማራ ክልል ማስተባበሪያ ዋና…

አሸባሪው ህወሓት የደሴ ሪፈራል ሆስፒታልን ሙሉ ለሙሉ ዘርፏል፤ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአሸባሪው ህወሃት ወራሪ ቡድን የደሴ ሪፈራል ሆስፒታልን ሙሉ ለሙሉ ከመዘርፉም በላይ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል።   የሆስፒታሉ ጊዜያዊ አስተባባሪ አቶ ጌታቸው መታፈሪያ እንዳሉት÷አሸባሪ ቡድኑ ስብዓዊ አገልግሎትና ህይወት…

ኢትዮጵያ ላጋጠማት ችግር መፍትሄውን መፈለግ የእኛ የኢትዮጵያውያን ድርሻ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ኢትዮጵያ ላጋጠማት ችግር መላውን መፈለግ የእኛ የኢትዮጵያውያን ድርሻ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ…

በዓሉ ህወሓት የገነባውን የመለያየት ግምብ በማፍረስ በመደመር ሕብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት መሆን አለበት-አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ህወሓት የገነባውን የጥላቻና የመለያየት ግምብ በማፍረስ በመደመር እሳቤ አንድነታችን በማጠናከር ምቹ የሆነች ሕብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ቃልኪዳናችንን የምናድስበት መሆን አለበት አሉ ርዕሰ…

በሰብዓዊ መብት ጥበቃ ስም በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረግ ሙከራን ኢትዮጵያ አትቀበልም-ዶ/ር ጌዲዮን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብአዊ መብት ጥበቃ ስም በውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረግን ሙከራ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አስታወቁ፡፡   ዶክተር ጌዲዮን መቀመጫቸውን በጄኔቫ ላደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች ቡድን…

16ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በድሬዳዋ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡   በዓሉ ‹‹ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡   በአሁኑ ሰዓትም…

አሸባሪው ህወሓት የጅምላ ግድያ ፈጽሟል – ቢለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የዓለም አቀፍ ግንኙትና ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ።   ኃላፊዋ ለውጭ አገር መገናኛ ብዙሃን በሰጡት ማብራሪያ ህወሓት…

በካሊፎርኒያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በተካሄዱ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሮች በኢትዮጵያ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ የሚውል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ።   በቀጣይ ተመሳሳይ ዓላማ…

በሐረሪ ክልል የአካባቢን ጸጥታ የሚጠብቁ ተጠባባቂ ኃይል አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአካባቢያቸውን ሠላም በንቃት የሚጠብቁ የተጠባባቂ ደጀን አባላት ተመረቁ፡፡   አባላቱ ”እኔ የአካባቢዬ ፖሊስና ዘብ ነኝ” በሚል መሪ ቃል ለ15 ቀናት የተሰጣቸውን መሠረታዊ ስልጠና በማጠናቀቅ ነው የተመረቁት፡፡…

16ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በድሬዳዋ መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በድሬዳዋ ከተማ መከበር ጀመረ።   በዓሉ ‹‹ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡   በአሁኑ ሰዓትም ከተለያዩ…