የሀገር ውስጥ ዜና “የበቃ” ዘመቻ አካል የሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በጣሊያን፣ ስፔን እና አውስትራሊያ ተካሄደ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የበቃ" ወይም '#NoMore' ዘመቻ አካል የሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በጣሊያን ቱሪን፣ ስፔን ማድሪድ እና አውስትራሊያ አዴላይድ ከተማ ተካሄደ። ሰልፉ በሁለቱ ከተሞች በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጸጥታ ሃይሉና ህዝቡ ተቀናጅቶ በመስራቱ በመዲናዋ ላይ የታቀደው የጥፋት ሴራ ከሽፏል – ዶ/ር ቀነአ ያደታ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ሃይሉ እና የከተማው ህዝቡ ተቀናጅተው በጋራ በመስራታቸው አዲስ አበባ ላይ የታቀደው የጥፋት ሴራ መክሸፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና የጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ቀነአ ያደታ ገለጹ፡፡ ዶክተር ቀነአ በፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሐረሪ ክልል ተከበረ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሐረሪ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ተከብሯል። በዓሉ ”ወንድማማችነት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ …
ዓለምአቀፋዊ ዜና አዳማ ባሮው በጋምቢያው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳማ ባሮው በትንሿ ምዕራብ አፍሪካዊት አገር ጋምቢያ ባሳለፍነው ቅዳሜ በተደረገው የሁለተኛው የስልጣን ዘመን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸውን የአገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አረጋግጧል፡፡ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር አሊዬ ሞማር ንጃይ እሁድ እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሎስ አንጀለስ በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ በአንድ ምሽት በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 640 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ። በመርሃ ግብሩ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፣ ጋዜጠኛ ሄርሜላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ-ወጥ ድርጅቶች ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ የካሽሬጂስተር ማሽኖች ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ግብይት ተፈጽሟል Melaku Gedif Dec 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ-ወጥ ድርጅቶች ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ግብይት መፈፀሙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ሰሞኑን 63 ህገ-ወጥ ድርጅቶች እና ለህገ-ወጥ ዓላማ ሲውሉ የነበሩ 20…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተደረገ ብርበራ ለሽብር አገልግሎት ሊውሉ የነበሩ በርካታ የጦር መሣሪያዎች ተይዘዋል – ፖሊስ Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሠረት በማድረግ ባደረገው ብርበራ ለሽብር አገልግሎት ሊውሉ የነበሩ በርካታ የጦር መሣሪያዎች መያዙን ገለጸ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ÷አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎቻቸው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ የሚወተውቱ ሀገራት አስገርመውናል- የውጭ አገር ዜጎች Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና ሌሎችም አካባቢዎች ተዘዋውረን ያለምንም ስጋት እየጎበኘን ነው፤ ዜጎቻቸው እንዲወጡ የሚወተውቱ አንዳንድ አገሮች ግን አስገርመውናል ሲሉ በጉብኝት ላይ ያሉ የውጭ አገር ዜጎች ተናገሩ። ማርኮ ዳጋስፐር እና ማርክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኦሚክሮን ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ቤተ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሚክሮን የኮሮና ቫይረሰ ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ የቤተ ሙከራ ሂደቶች እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በቅርቡ ይፋ የተደረገው የኦሚክሮን ክትባትን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ቤተ ሙከራዎች በመካሔድ ላይ ሲሆኑ ውጤታቸውም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ጥሪውን ያልተቀበሉ የተላላኪው ሸኔ አባላትን የመደምሰሱ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል- አቶ አዲሱ አረጋ Melaku Gedif Dec 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ጥሪውን ያልተቀበሉ የተላላኪው ሸኔ አባላትን የመደምሰሱ ሂደት ተጠናክሮ መቀጠሉን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተሞች ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ ተናግረዋል። በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ…