Fana: At a Speed of Life!

በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች ወደ እንቅስቃሴ ማስገባት ያስፈልጋል – የገንዘብ ቢሮ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች መደበኛ እንቅስቃሴ ማስጀመር እንደሚገባ የአማራ እና አሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ…

የኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች ዛሬ የኤሌክትሪክ ሃይል እንዲያገኙ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ እና ደሴ ከተሞች ዛሬ የኤሌክትሪክ ሃይል እንዲያገኙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡   በሸዋ ሮቢት ኮምቦልቻ መስመር የተጎዳውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የሚጠግነው ቡድን አባላት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡   ከዚህ ባለፈም ሁለቱ…

የጦር መሣሪያ ምዝገባ ለ15 ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ በሁሉም የአገሪቱ የገጠርና የከተማ አካባቢዎች ከኅዳር 30 ቀን 2014 ዓም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጦር መሣሪያ ምዝገባ መራዘሙን አስታወቀ። ዕዙ ከዚህ በፊት ባወጣው መመሪያ መሠረት የጦር መሣሪያዎች የምዝገባ…

በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው

ሰበር ዜና በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ሕወሐት ተወርረው የነበሩት ቀሪ ከተሞች፣ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በወሰዱት ማጥቃት ነጻ…

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ አዲስ የዋጋ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።   ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ የዓለም አቀፍ ነዳጅ ምርቶች መሸጫ…

ገናን በላሊበላ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገናን በላሊበላ ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።   የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር ሙሐመድ ዛሬ በላሊበላ ከተማ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።   በመግለጫቸው…

የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ድጋፍ እንዲደረግ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ ቡድን ምክንያት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ከቀያቸውና ከትምህርት ገበታቸው ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ሁሉም ወገን ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ የአማራ፣ የኦሮሚያና የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡…

በአፋር ክልል ነፃ በወጡ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ከአሸባሪው ህወሓት ነፃ የወጡ አካባቢዎችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ የጥገና እና የመልሶ የግንባታ ሥራ መጀመሩን የክልሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።   የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የአፋር ልማት ማህበር አስታወቀ፡፡   ከተመሰረተ 10 ዓመታትን ያስቆጠረው የአፋር ልማት ማህበር በዋናነት…