Fana: At a Speed of Life!

በካማሺ ዞን ዘላቂ ሠላምን ለማረጋገጥ ህዝቡ በሙሉ አቅሙ ሊተባበርና ከጸጥታ አካላት ጎን ሊቆም ይገባል-አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የካማሺ ዞንን ሠላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የዞኑ ሕዝብ በሙሉ አቅሙ ሊተባበርና ከጸጥታ አካላት ጎን ሊቆም እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ተናገሩ፡፡   የጠቅላይ…

በፈረንሳይ ፓሪስ የ’በቃ’ ንቅናቄ አካል የሆነው የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ ‘ሻትሌ ሊሀል’ በተሰኘው ስፍራ የ’በቃ’ #No More ንቅናቄ አካል የሆነው የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።   በሰልፉ ላይ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ያልተገባ ጫና እንዲሁም አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ…

ሚኒስቴሩ ለደብረ ብረሃን ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለደብረ ብርሃን ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃኪም ግዛው ማስተማሪያ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አስረክቧል፡፡   የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተደረገው…

የአርሲ ዩኒቨርሲቲና የቀድሞ የደብረብርሃን ተማሪዎች ለተፈናቃዮችና ዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዩኒቨርሲቲ እና የቀድሞ የደብረብርሃን ተማሪዎች በሽብር ቡድኑ ህወሓት ወረራ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ አድርገዋል፡፡   የአርሲ ዩኒቨርሲቲ የትዳር አጋርና ልጆቻቸውን ወደ መከላከያ ሰራዊት…

በጦር ግንባር እያደረግን ያለውን ተጋድሎ በመደበኛ ስራዎችም በተመሳሳይ ወኔና እልህ እንደግመዋለን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ግንባሮች ባስገኘናቸው ድሎች ወራሪው ሃይል ኢትዮጵያን ማንበርከክ እንደማይችል ይሄ ትውልድ በተግባር አስመስክሯል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።   በአዲስ አበባ ፕላንና ልማት ኮሚሽን የመደበኛ ስራዎች አፈጻጸም…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በጋሸና እና ቡርቃ አካባቢዎች በቆየባቸው ጊዜያት ከፍተኛ ግፍና በደል ፈጽሞብናል-ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን በጋሸና እና ቡርቃ አካባቢዎች በቆየባቸው ጊዜያት እያሰፈራራ በማስጨነቅ ከፍተኛ ግፍና በደል እንደፈጸመባቸው ነዋሪዎች ተናገሩ። የጋሸና እና ቡርቃ ከተማ ነዋሪዎች በሰራዊቱ ተጋድሎ ከአሸባሪው ጭቆና…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጠላት ኃይል እጁን እንዲሰጥ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ሕወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጠላት ኃይል እጁን እንዲሰጥ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ሕወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር አምርተው የወገንን ጦር መምራት…

የጠቅላይ ሚኒስትሩን “ወደ አገር ቤት እንግባ” ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ያስተባብራል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን "ወደ ሀገር ቤት እንግባ" ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ለማስተባበር ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…

የተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤ፣ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፣ የጎንደር እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች የዘማች አርሶ አደር ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው፡፡   በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ…

በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት አድርጎ እየሰራ ነው-መርማሪ ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ) በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ገለጸ፡፡   ቦርዱ በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፈዋል ተብለው ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ስር…