Fana: At a Speed of Life!

የጠ/ሚ ዐቢይ ጦሩን በግንባር መምራት የአባቶቻችን ጀግንነት እና የሀገር ፍቅር ስሜት ቀጣይነት ማሳያ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጦሩን በግንባር መምራት የአባቶቻችንን ጀግንነት እና ከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት ቀጣይነት እንዳለው ያረጋገጠ መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ገለጹ፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ ለፕሬዚዳንት ባይደን አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ በቀሰቀሰው ግጭት በርካታ ዜጎችን ለከፋ ችግር መዳረጉን አስረዳ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሸባሪው ህወሓት በኢትዮጵያ በቀሰቀሰው ግጭት በርካታ ዜጎችን ለከፋ ችግር መዳረጉን አብራርቶላቸዋል።   በጋምቤላ ክልል የተወለደውና በአሜሪካ ሚኔሶታ ኦስቲን…

ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 616 ዜጎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ…

የአራዳ ክ/ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለከተማ ከህዝብ ያሰባሰበውን ከ12 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን የእለት ደራሽ ምግቦች ግንባር በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል።   የከተማ አስተዳደሩና የክፍለ…

የአስችኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ ከአሸባሪው የሕወሐት እጅ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ አወጀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስችኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ ከአሸባሪው የሕወሐት እጅ ነጻ በወጡ አካባቢዎች ሰላምንና ጸጥታን ለማስፈን እንዲሁም የሕዝብንና የንብረትን ደኅንነት ለመጠበቅ ሲባል ላልተወሰነ ጊዜ የሰዓት እላፊ አወጀ።   የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዙ…

በጋሸና እና ሌሎች ግንባሮች የተቀዳጀነው ድል አሸናፊነታችን ቅርብ መሆኑን ያሳያል – የቀድሞ ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በጋሸናና ሌሎች ግንባሮች በወገን ጥምር ሃይል የተመዘገበው ድል የኢትዮጵያውያን አሸናፊነት ስለመቅረቡ የሚያሳይ ነው ብለዋል የቀድሞ ሰራዊት አባላት።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት እና ለ22…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ።   አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የልማት ተግዳሮቶችን በተለይም…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ለማክበር ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከዲር ጁሃር ገለጹ።   ከንቲባው በድሬዳዋ አስተዳደር አዘጋጅነት “ወንድማማችነት ለኅብረ ብሔራዊ…

አምባሳደር ሬድዋን ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ። አምባሳደር ሬድዋን ለሴኔጋል፣ ለዚምባብዌ፣ ካሜሩን እና ለኮቲዲቯር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ነው…

የሲዳማ ክልል ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር…