የሀገር ውስጥ ዜና የሬማ ከተማ ነዋሪዎች ለሰራዊቱ ከ200 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳወረሞ ወረዳ ሬማ ከተማ ነዋሪዎች በወሎ ግንባር ለተሰለፈው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ200 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርገዋል። የሚዳወረሞ ህዝባዊ ድጋፍ አስተባባሪ ወ/ሮ ባዩሽ ስመኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር መዝመት መነሳሳትን ፈጥሮልናል-የሀረር ከተማ ነዋሪዎች Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ወደ ግንባር ማቅናት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መነሳሳትን እንደፈጠረላቸው የሀረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስተሩን አርአያ ተከትሎ በመዝመት የሽብርተኛውን ቡድን ግብዓተ መሬት ከሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሳሌነት ሲጠቀሱ የነበሩት አንዳንድ የምእራቡ ዓለም ሚዲያዎች የጥፋትና የውሸት ምሳሌ እየሆኑ ነው-ምሁራን Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዜጠኝነት ትምህርት በምሳሌነት ሲጠቀሱ የነበሩት አንዳንድ የምእራቡ ዓለም ሚዲያዎች የጥፋትና የውሸት መገለጫዎች መሆናቸውን በግልጽ እየታዘብናቸው መጥተናል ሲሉ የዘርፉ ምሁራን ተናገሩ። አሜሪካና አንዳንድ የምዕራቡ አለም ሚዲያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቪዥን ብራይት ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት አባላት ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ ገለጹ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቪዥን ብራይት ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት አባላት ወደ ጦር ግንባር እንደሚዘምቱ ገለጹ። የቪዥን ብራይት ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት አባላት አሸባሪው ህወሓትን ለመፋለም ወደ ጦር ግንባር እንደሚዘምቱ የድርጅት የቦርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰራዊቱ የሚደረገው የስንቅ ዝግጅት ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል-የጌዲኦ ዞን እናቶች Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ስንቅ ዝግጅት ተጠናክሮ መቀጠሉን በጌዴኦ ዞን የሚገኙ እናቶች ገለፁ፡፡ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የመንግሥት ረዳት ተጠሪና የገቢ አሰባሰብ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ለምለም ከበደ አሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የላፍቶ ክ/ከተማ ለሰራዊቱ 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላፍቶ ክፍለ ከተማ ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ ድጋፍ አድርጓል። የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ነፃነት ዳባ÷ ክፍለ ከተማው እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ለሚያደርገው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ድጋፋችንን እንገልጻለን- ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ለሚያደርገው የህግ ማስከበር ዘመቻ ድጋፋችንን እንገልጻለን” ሲሉ የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ብርሃን ከተማ ሴቶች የወገን ጦር በህወሓት ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ ሰልፍ አካሄዱ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማ ሴቶች አሸባሪ እና ወራሪውን ህወሓት እየተፋለሙ ለሚገኙት መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ፋኖና ሚልሻ ጎን መቆማቸውን ለማሳየት በደብረ ብርሃን ከተማ ሰልፍ አካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ "ጣይቱ ለነፃነት" በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የህክምና መድኃኒት ለሰራዊቱ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ለመከላከያ ሠራዊት የመድኃኒት አምራቾችን በማስተባበር ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና መድኃኒቶችን ለመከላከያ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስረክቧል፡፡ የባለስልጣን መስሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ‘ኢትዮጵያ ትጣራለች’ በሚል መርሃ ግብር 160 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በተካሄደው ‘ኢትዮጵያ ትጣራለች’ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ 160 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል። ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 50 ሚሊየን ብር፣ ጎመጁ ኦይል ኢትዮጽያ 20…