የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በአየርላንድ ተካሄደ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በአየርላንድ መዲና ደብሊን ተካሄደ። ሰልፉ 'ደብሊን ሲቲ ሴንተር' እየተባለ በሚጠራ አካባቢ ነው የተከናወነው። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሀገርን ለማፍረስ እስከ ሲኦል እሄዳለሁ”ያለውን ቡድን በቅርቡ ወደ ተመኘው ሲኦል እንሸኘዋለን”- ኮ/ል ገዛኸኝ ነጋሽ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሀገርን ለማፍረስ እስከ ሲኦል እሄዳለሁ" ያለውን አሸባሪ ቡድን በቅርቡ ወደ ተመኘው ሲኦል እንሸኘዋለን አሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ አዛዥ ኮሎኔል ገዛኸኝ ነጋሽ ። አካዳሚው በአውሮፕላን ሞተር ጥገናና በኤሌክትሮኒክስ ሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሪክ ሳናበላሽ ፤ታሪካችንን በደማቅ ቀለም ከትቦ እና የማያልፍ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ትልቅ ዕድል ነው-ከንቲባ አዳነች Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመዲናዋ አርሶ አደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን የህልውና ጦርነት በድል እንድትወጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን አምባሳደሮች ተናገሩ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የወከሉ አምባሳደሮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ተናገሩ። የአምባሳደሮች እና የሥራ ኃላፊዎች ዓመታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በርካታ የጦር መሳሪያዎች እና ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁስ ተያዙ። የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘካሪያ እንደገለፁት÷አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ በአገር ላይ የደቀኑትን አደጋ ለመከላከል በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በራሷ የውስጥ ጉዳይ ላይ ብቻ እንድታተኩር ቻይና ጠየቀች Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ ወር በምታስተናግደው የዴሞክራሲ ጉባኤ ላይ በራሷ ዴሞክራሲያዊ ችግሮች እና መወሰድ ባሉባቸው የማስተካከያ እርምጃዎች ላይ ብቻ ትኩረት ልታደርግ እንደሚገባ ቻይና አሳሰበች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሆ ሊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎባ ከተማ የጦር መሳሪያ በመደበቅና በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎባ ከተማ የጦር መሳሪያ በመደበቅና በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር ዋና ሳጅን እንግዳ አምሃ እንደገለጹት፥ ፖሊስ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላምና ልማት ማዕከል የተሰኘው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ፈቃድ ተሰረዘ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አባበ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን አገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅ፣ እሌኒገብረመድህ፣ አሸባሪው ብርሀነ ገብረክርስቶስ እና አጋሮቻቸውን ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ማዕከል ፈቃድ ተሰረዘ። ይህ ማዕከል ሰሞኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዶ/ር ኢሌኒን መግለጫ በጽኑ እንቃወማለን- ዘመዴነህ ንጋቱ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የብሉስፔስ ባለድርሻ የሆነችው እሌኒ ገብረመድህን በማህበራዊ ትስስት ገጾች በሰፊው በተሰራጨው ቪዲዮ ላይ ያደረገችውን ንግግር በጽኑ እንደሚቃወሙ የኢኮኖሚ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ። የኢኮኖሚ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር ሆነው በሰጡት መግለጫ÷የወገን ጦር በከፍተኛ ሞራልና ወኔ እየተዋጋ በጠላት እጅ ስር የነበሩ ቦታዎችን…