የሀገር ውስጥ ዜና ከ1ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ወደ አገልግሎት ተቋሙ ገብተዋል Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ከውጭ ተገዝተው ወደ አገልግሎት ተቋሙ መግባታቸውን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኤጀንሲው የመድኃኒትና የህክምና መገልገያዎች የግዥ ኮንትራት አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የሚኖሩ የደባርቅና የዳባት ተወላጆች 23 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና አልጋ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ የደባርቅና የዳባት አካባቢ ተወላጆች ከሒዩማን ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለደባርቅና ለዳባት ሆስፒታሎች 23 ሚሊየን ብር የፈጀ ደረጃውን የጠበቀ አልጋና የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። ሒዩማን ብሪጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጀግናው ልጅሽ፥ ድል አደረገልሽ” እያልን ልጆቻችንን እንከተላቸዋለን- የመካነ ሰላም ከተማ እናቶች Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ እናቶች ለመከላከያ ሰራዊት የሚያደርጉት ሁለንተናዊ ድጋፍ ለሌሎችም አርዓያ የሚሆን ነው፡፡ ለወገን ጦር እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። እናቶች ለኢትዮጵያ ክብር፣ ለኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የዘማች ሚሊሻ ቤተሰቦችን ሰብል መሰብሰባቸው ተገለጸ፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለመሰብሰብ የዩኒቨርሲቲው …
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልልና በውጪ ሀገር የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እና በውጪ የሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች 29 ሰንጋዎችን ጨምሮ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ድጋፎችን በወሎ ግንባር ለተሰለፈው የመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጋ መስኖ ልማት ዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ይፋ ሆነ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ይፋዊ የዘር ማስጀመሪያ ፕሮግራም በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ተካሄደ፡፡ አገራችን ለስንዴ ግዥ የምታወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ያለንን መሬት፣ ጉልበትና ሀብት በማቀናጀት ተግባራዊ ብናደርገው በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሄዱ Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም በሊድስ ከተማና አካባባቢዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር አካሂደዋል፡፡ መርሃ ግብሩ "እኔ እያለሁ ወገኔ አይራብም"…
የሀገር ውስጥ ዜና በህወሓት የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ ነን – የወንበራ የቀድሞ ሰራዊት አባላት Melaku Gedif Nov 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓትና በግብረ አበሮቹ አማካይነት በአገራችን ላይ የተደቀነውን ስጋትና አደጋ ለመቀልበስ ዝግጁ መሆናቸውን የወምበራ ወረዳ የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባላትና አባት አርበኞች ገለጹ፡፡ በቀድሞ ሰራዊት አባላት አዘጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 642 ዜጎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻ ቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ድርጊት ሊውሉ የነበሩ የተለያዩ ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ Melaku Gedif Nov 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ድርጊት ሊውሉ የነበሩ የተለያዩ ቁሳቁሶችና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያዎች በአፋር ክልል በጋላፊ ከተማ በተደረገ የቤት ለቤት ፍተሻ መያዛቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። አሸባሪው ቡድን ለጥፋት ተግባሩ ማስፈፀሚያ ለማዋል አስቦ…