Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ

ሰበር ዜና አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ።   የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት…

የአርሲ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን ሕዝብ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ።   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ ፉሮ በርክክብ ሥነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የዞኑ ህዝብ ያደረገው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ ሀሰተኛ ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ

አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ ነው ሲል የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ገለጸ፡፡   አሸባሪው ሕወሓት የራሱን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን ያረጋግጣል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መመሥረት ለኅብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ሥርዓት መጠናከር የተሰጠዉን ቁርጠኝነትን እንደሚያረጋግጥ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለደቡብ ምዕራብ…

አቶ ፍቃዱ ተሰማ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ 11ኛው የደቡብ ምህራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምሥረታን አስመልክተው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ ቤት በርካታ ማህተሞች እና ቲተሮችን ጨምሮ ከፍተኛ የውሃ ማስተላለፊያ ተገጣጣሚ የቱቦ ብረቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ግለሰብ ቤት ፖሊስ ባከናወነው ብርበራ የመንግሥት እና የግል ተቋማት ማህተሞች እና ቲተሮች እንዲሁም በግለሰብ እጅ መቀመጥ የሌለበት በርካታ ከፍተኛ የውሃ ማስተላለፊያ ተገጣጣሚ የቱቦ ብረቶች ከአንድ ተጠርጣሪ ጋር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።…

የባሶ ሊበን ወረዳ አርሶ አደሮች በህወሓት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ አርሶ አደሮች በአሸባሪው ቡድን ሰብላቸው የወደመባቸውን ወገኖች ለመርዳት ቃል ገብተዋል፡፡ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በስንዴ ምርታቸው ከሚታወቁ ወረዳዎች መካከል አንዷ የሆነችው የባሶ ሊበን ወረዳ…

የጠ/ሚ ዐቢይ ውሳኔ ሀገራቸውንና ህዝባቸውን በነፃነት ለማቆየት ያላቸውን ቁርጠኛ አቋም የሚያሳይ ነው -አቶ ወርቁ አይተነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደጦር ግንባር ማምራታቸው ከህዝባቸው ቀድመው በመገኘት እናት ሀገራቸውንና የሚመሩትን ህዝብ በነፃነት ለማቆየት ያላቸውን ቁርጠኛ አቋም የሚያሳይ ታሪካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ ባለሃብት አቶ ወርቁ አይተነው ተናገሩ ፡፡…

በመዲናዋ የሚገኙ የትምህርቱ ማኅበረሰብ አባላት ለተፈናቃዮች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና የትምህርቱ ማኅበረስብ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አበርክተዋል።   የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…

ወላጆቻችን በነጻነት ያቆይዋትን አገር ከወራሪዎች መጠበቅ አለብን – ሜ/ጄ ጥሩዬ አሠፌ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥንት አባቶቻችን ሉዓላዊነቷን አስከብረውና ነፃነቷን አስጠብቀው ያስረከቡንን አገር በእኛ ዘመንም ከዘራፊዎችና ከወራሪዎች የመጠበቅ ግዴታ አለብን ሲሉ የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሠፌ ተናገሩ፡፡ በመከላከያ…