የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር እና የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት 20 በሬዎችንና ከ5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የዓይነት ድጋፎችን አበርክተዋል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተሰማ ገብረመድኅን ÷ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ የተለየ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ መንግስትና ረጅ ድርጅቶች የተለየ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ። የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከፌደራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ኃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና በሰብአዊ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል፥ ዩኒቨርሲቲው ቀደም ብሎ ግንባር ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች የ73 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከስዊድን የልማት ተራድኦ ድርጅት በዩኒሴፍ በኩል ያገኘውን 73 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ለአማራ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጓል። የድጋፍ ርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ከፍተኛ የፌዴራል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 4 ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 28 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 4 ወራት ከወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 28 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድ እና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ እና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በሰጡት መግለጫ÷በወጪ ንግዱ በለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት የ82 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት 82 ሚሊዮን ብር የሚገመት የጥሬ ገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አድርጓል። ክፍለ ከተማው 32 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ እና 50 ሚሊየን ብር በዓይነት መስጠቱን የክፍለ ከተማው ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከትናንት ጀምሮ በግንባር አመራር እየሰጡ ነው-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የሚበልጥ ነገር ባለመኖሩ መሪዎችና ህዝቡ የሽብር ቡድኑን ህወሓት ለመደምሰስ በግንባር በቅንጅት እየሰሩ መሆናቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኛ ቲቪ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ሀሰተኛ መረጃ በማሰራጨት እና ወቅቱን ያላገናዘበ ዘገባ ሰርቷል ለተባለው ለየኛ ቲቪ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ባለስልጣኑ የኛ ቲቪ በተሰኘው ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ከዜጎች በቀረበ ጥቆማ እና በተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የህልውና ዘመቻውን በግንባር ለመምራት መወሰናቸው ለሠራዊቱ ትልቅ የሞራል ስንቅ ነው-የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መከላከያ ሰራዊትን በመቀላቀል የህልውና ዘመቻውን በግንባር ለመምራት መወሰናቸው ለሠራዊቱ ትልቅ የሞራል ስንቅ መሆኑን የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች ተናገሩ። ሰራተኞቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ከ1 ሚሊየን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በኦሮሚያ ክልል በቦረና አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 1 ሚሊየን 76 ሺህ 687 ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች። እርዳታው በአካባቢው በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ የተጀመረውን ስራ…