የኩዌት ህዝብና መንግስት ለተፈናቃዮች 7 ሚሊየን የሚገመት የምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ህዝብና መንግስት በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል።
የኩዌት ህዝብና መንግስት፤ በኩዌት ዳይሬክት ኤድ በኩል በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ…