አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ ሀሰተኛ ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ
አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ ነው ሲል የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ገለጸ፡፡
አሸባሪው ሕወሓት የራሱን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ…