የሀገር ውስጥ ዜና ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች ከ51 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ አካላት በአፋር ክልል በአሸባሪው የህወሃት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ51 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት 30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር አሸባሪና ወራሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት የ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከድጋፉ ውስጥ 30 ሚሊየኑ በጥሬ ገንዘብ የተደረገ ሲሆን÷1 ነጥብ 5 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አመራሮች ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመከላከያ ሠራዊትን በግንባር መምራት መጀመራቸውን ተከትሎ ሠራዊቱን ለመቀላቀል የሚመዘገቡ ዜጎች ቁጥር መጨመሩን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አስተዳደር አስታውቋል። የዞኑ አስተዳዳሪ ወይዘሮ ሚስኪ መሐመድ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ያቀረቡት ጥሪ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ድጋሚ እንዲያብብ ይረዳል–ረ/ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለጥቁር ሕዝቦች ያቀረቡት ጥሪ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ድጋሚ እንዲያብብ ይረዳል ሲሉ የታሪክ መምህርና የአገር ሽማግሌ የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለተፈናቃዮች ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በደባርቅ እና ዳባት ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 4 ሚሊየን 284 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ጭልጋና አካባቢው ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አቶ ዮሴፍ ጌታሁን እንደገለጹት÷ድጋፉ አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ Melaku Gedif Nov 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን ከሚቀበርበት ጉድጓድ ለመታደግ የሽብር ቡድኑ አባላትና ምዕራባውያን የጥቅም አጋሮቹ ዲፕሎማቶች ያካሄዱት ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋልጧል። ብርሃነ ገብረ ክርስቶስና ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅን ጨምሮ የአሸባሪዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድል አድራጊነትን ከሌላ ሳይሆን ሁላችንም በራሳችን በማሳካት የድሉ ባለቤት መሆን አለብን- አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የመኖርና ያለመኖር የህልውና አደጋ የተደቀነበት በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን መከተል ይኖርብናል ሲል ታዋቂው አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ ተናገረ። አርቲስት ጸጋዬ እሸቱ ከኢዜአ ጋር በነበረው ቆይታ፤ አንዳንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ግንባር መዝመት አመራሩን ለዳግም መስዋዕትነት ያዘጋጀዋል – አቶ ወርቁ ሃይለማርያም Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር መዝመታቸው አመራሩን ለዳግም መስዋዕትነት እንደሚያዘጋጀው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ሃይለማርያም ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 ሰበር ዜና አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ። የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሲ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሲ ዞን ሕዝብ ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ400 በላይ ሰንጋ በሬዎችን ድጋፍ አደረገ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሳ ፉሮ በርክክብ ሥነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የዞኑ ህዝብ ያደረገው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…