የሀገር ውስጥ ዜና ኢመደኤ በማህበራዊ አገልግሎት ያደሳቸውን መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረከበ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) በክረምት ማህበራዊ በጎ አገልግሎት ያደሳቸውን ሁለት የአረጋውያን መኖሪያ ቤቶች ዕድሳት አጠናቆ ለነዋሪዎች ዛሬ አስረክቧል፡፡ የኢመደኤ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አንተነህ ተስፋዬ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ አንድ ምግብ ቤት ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ጉዳት ደረሰ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አንድ ምግብ ቤት ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡ የእሳት አደጋው በጎንደር ከተማ ፒያሳ አካባቢ ዛሬ ቀትር ላይ ነው የተከሰተው፡፡ የእሳት አደጋውን በእሳት አደጋ መከላከያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የእንስሳት በሽታ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በቀብሪ በያ ወረዳ በገብሪ እና በጊሎ ቀበሌዎች ድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታ ክትባት ዘመቻ የፌደራልና የክልሉ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተጀመረ፡፡ ክትባቱ የሚሰጠው የከብትና የፍየል ሳንባ በሽታ፣ የደስታ መሰል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ ለሰራዊቱ ከ54 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባሰበ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ54 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የክፍለ ከተማው አስተዳደር ገለጸ። የክፍለ ከተማው ዋና አስፈፃሚ ወይዘሮ ሽታዬ መሀመድን ጨምሮ የክፍለ ከተማው አመራሮች ወረዳ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደቡብ ክልል የተውጣጡ የቀድሞ የሰራዊት አባላት በግንባር መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቀሉ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከተለያዩ ዞኖችና አካባቢዎች የተውጣጡ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ፣ ተመላሽ የሰራዊት አባላትና ሚሊሻዎች በዛሬው ዕለት በግንባር መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ነዋሪዎች ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር ህልውና ላይ የተደቀነውን አንገብጋቢ የህልውና አደጋ በሁሉም ዘርፍ ርብርብ በማድረግ የህልውና ዘመቻ ግብረ ሃይል አቋቁሞ በአጭር ጊዜ የሚተገበር መርሃግብር መንደፉን የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክተት አዋጅ ጥሪው የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ ነው Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓትን ለመደምሰስ ለተጠራው የክተት አዋጅ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ እንደሆነ የደቡብ ክልል የመንግሥት ተጠሪ የሆኑት አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። አቶ ጥላሁን ከበደ እንደሚሉት እንደ ደቡብ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋይዘር ክትባት እድሜያቸው 12 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ሰዎች መስጠት ሊጀመር ነው Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍቢሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ትናንት በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የኮቪድ19 ክትባት ዘመቻን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሯ በመግለጫቸው ፋይዘር የተሰኘው ክትባት በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ በክልል 65 ከተሞች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የስንቅ ድጋፍ በታችጋይንት ለሚገኘው የወገን ጦር አስረክቧል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ጉዳዮች ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አቶ ገደፋው ሽፈራው ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት አይቻልም – የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች Melaku Gedif Nov 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ችግር በውጪ አገራት ጣልቃ ገብነት ሊፈታ እንደማይችል እና መፍትሄው ከውስጥ መምጣት እንዳለበት የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አምባሳደር ቲቦር ናዥ እና አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ ተናግረዋል። አምባሳደሮቹ…