Fana: At a Speed of Life!

የተቋረጠውን የጅማ አባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ለማስቀጠል አዲስ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረውን የጅማ አባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ለማስቀጠል አዲስ የስምምነት ሰነድ ተፈርሟል፡፡   የቅርስ ጥበቃና ጥናት ባለስልጣን÷ለቤተ መንግሥቱ እድሳት የወጣው ወጪና የተሰራው ስራ አይመጣጠንም በሚል ግንባታው እንዲቋረጥ…

በመዲናዋ ብሔርን መሰረት ያደረገ እስር እየተከናወነ በማስመሰል የሚሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ ውንጀላ ነው-ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ብሔርን መሰረት ያደረገ እስር እየተከናወነ በማስመሰል የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀና መሰረተ-ቢስ ውንጀላ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።   የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር…

በአሶሳ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 107 የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ የዋጋ ጭማሪ አድርገው በተገኙ 107 የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ሃላፊ አቶ ለሜሳ ዋወያ እንደገለጹት÷ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በወቅታዊ…

አሸባሪውን ቡድን መደገፍ ወንጀልና ወንጀለኛን ማበረታታት ነው – ዶ/ር ጀማል ገምታ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ምዕራባውያን አሸባሪውን ህወሓት ሲደግፉ ወንጀልና ወንጀለኛን ማበረታታት መሆኑን ሊገነዘቡ ይገባል ሲሉ ኑሯቸውን በእንግሊዝ ሀገር ያደረጉ ምሁር ገለጹ።   ሃገራቱ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ በውል ሳይገነዘቡ ሀገር ለማፍረስ ቀን…

የታንዛኒያ ገቢዎች ኮሚሽን ልኡካን ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ህዳር 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ  ገቢዎች ሚኒስቴር ከታንዛኒያ የገቢዎች ባለስልጣን ልኡካን ቡድንን ጋር የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡ ኢትዮጵያና ታንዛኒያ ከዚህ ቀደም በአቅም ግንባታና በተጨማሪ እሴት ታክስ አስተዳደርና ሌሎች ጉዳዮች የልምድ ልውውጥ ሲያደርጉ መቆየታቸውን…

ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች በአንድ አካባቢ ብቻ ድጋፍ እናድርግ ማለታቸው ተቀባይነት የለውም-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተወሰኑ ዓለም አቀፍ የሰብዊ እርዳታ ድርጅቶች በአንድ አካባቢ ብቻ ድጋፍ እናድርግ የሚሉት ሃሳብ ተቀባይነት እንደሌለው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡   የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ…

አሸባሪው የህወሃት ቡድን በጭፍራ ግምባር ኪሳራ እየተከናነበ ነው -የግንባሩ ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት፣አፋር ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በጋራ በመሆን በጭፍራ ግምባር አሸባሪው የህወሓት ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሱበት እንደሚገኙ የጭፍራ ግምባር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ።   በአፋር ክልል የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ…

የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ያሰለጠናቸውን ባህርተኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ኃይል ማሰልጠኛ ትምህር ቤት በመጀመሪያው ምዕራፍ ያሰለጠናቸውን የባህርተኛ ሙያተኞችን አስመርቋል፡፡   በስነ-ስርአቱ ላይ የተገኙት የባህር ኃይል ዋና አዛዥ ተወካይ ኮሞዶር ዋላፃ ዋቻ÷ ሰልጣኞች በውሃ ላይ የሚሰጡ…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ለምልምል ሰልጣኞች ወታደራዊ እውቀታቸውን እያካፈሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝዋይ ቡልቡላ ማሰልጠኛ ማዕከል ከአራቱም አቅጣጫ የመጡ ምልምሎችን በማሰልጠን ሂደት ጥሪ የተደረገላቸው የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት አኩሪ ተግባር እያከናወኑ እንደሚገኙ ተመላከተ። የማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ሰቦቃ በቀለ፥…

ህዝቡ ድጋፍ የሚያደርገው የአልደፈር ባይነት ሰሜቱን ለመግለፅ ነው – ሜ/ጀ ጥሩዬ አሰፌ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰራዊቱ ድጋፍ የሚያደርገው ለአገሩ ያለውን የአልደፈር ባይነት ስሜቱን ለማሳየት መሆኑን የመከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ ተናገሩ፡፡   የአራዳ ክፍለ ከተማ ሴቶች ፣ ህፃናት፣…