Fana: At a Speed of Life!

የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ እንዳስታወቁት፥ እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው። በተቀናጀ ጥረታችን…

ከሀገር እስከ ደጀን የኢትዮጵያ ሰራዊት ነን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ከ200 ሺህ በላይ ተደራጅተው የአካባቢያቸውን ጸጥታ ለሚጠብቁ የህብረተሰብ ክፍሎች ስልጠና መሰጠት መጀመሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡   ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሰፈሩት÷ ከሀገር እስከ ደጀን የኢትዮጵያ ሰራዊት…

ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት እንክብካቤ የሚያደርጉት እናት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳት ደርሶባቸው በጦር ሃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት በተከታታይ እያሳዩት ያለው ደጀንነት ብቻ ሳይሆን የእናትነት እንክብካቤ ለብዙዎች አርአያ የሚሆን ነው፡፡   ወይዘሮ ሊዲያ አብርሃም ይባላሉ፡፡ ትውልድና…

ተመድ ለኢትዮጵያ የ40 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍና አስቸኳይ ጊዜ እርዳታ የሚውል የ40 ሚሊየን ዶላር መፍቀዱን አስታውቋል።   የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ፀሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ፥ ገንዘቡ…

የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል በትብብር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን የጉሙሩክ ኮሚሽን አሶሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።   በመርኃ ግብሩ የጉሙሩክ ኮሚሽን አሶሳ ቅርጫፍ ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ሙስጠፋ አዜን…

በባህር ዳር ከተማ ልዩ ሃይሉን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ የአማራ ልዩ ሃይልን ለሚቀላቀሉ ምልምል ሰልጣኝ ወጣቶች ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡   በሽኝት መርሃ ግብሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢንቨስትመንትና የኢንዱስትሪ መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ ብርሃን ንጉሴ እና ሌሎች የስራ…

በመዲናዋ ተደራጅተው የአካባቢያቸውን ጸጥታ ለሚጠብቁ የህብረተብ ክፍሎች ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ አደረጃጀት መስርተው የአካባቢያቸውን ጸጥታ ለሚጠብቁ የህብረተሰብ ክፍሎች ስልጠና መስጠት ተጀምሯል፡፡ በዚህ መሰረት የልደታ፣ የንፋስ ስልክ ላፍቶ እና አቃቂ ክፍለ ከተሞች በህዝብ አደረጃጀት ተደራጅተው…

በጋይንት ጋሸና ግንባር የከተተው ሕዝባዊ ሠራዊት ግዳጁን በብቃት እየፈጸመ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምዕራብ ጎጃም ዞን ወደ ጋይንት ጋሸና ግንባር የከተተው ሕዝባዊ ሠራዊት የሚሰጠውን ግዳጅ በብቃት እየፈፀመ መሆኑን አባላቱ ተናገሩ፡፡   የሕዝባዊ ሠራዊቱ አባላት ወደ ግንባር ካቀኑበት ዕለት ጀምሮ ስለግንባሩ አጠቃላይ ሁኔታና ስለ ጠላት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላን በዱባይ ለዕይታ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላንን በዱባይ “ኤር ሾው” 2021 ላይ አቀረበ፡፡   በአየር ትዕይንቱ ከ1 ሺህ 200 በላይ አውደ ርዕይ አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ የአገራት ተወካዮች መሳተፋቸውን ከኢትዮጵያ አየር…

አሸባሪውን ህወሓት ተጠያቂ ለማድረግ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጫና ሊያሳድር ይገባል -አቶ ሌንጮ ለታ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሞኑን የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ተከትሎ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የአሸባሪው ሕወሓት ጦር በአማራ ክልል ንፋስ መውጫ አካባቢ በፈፀማቸው ወንጀሎች ተጠያቂ እንዲሆን ጫና ሊያደርግ እንደሚገባ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ሌንጮ ለታ ገለጹ፡፡…