Fana: At a Speed of Life!

የጌዲኦ ዞን ነዋሪዎች ለሰራዊቱ ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የጌዲኦ ዞን ነዋሪዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረጉ።   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ልዩ አማካሪ አቶ ደርቤ ጅኖ÷ድጋፉን ለመከላከያ ህብረት ሎጂስቲክስ…

ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ ዶላርና የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ለአሸባሪው ህወሓት ድጋፍ ሊውል የነበረ 37 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ በርካታ ገንዘብና የጦር መሳሪያዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡   ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ እና ገንዘቡ የተያዘው በየካ ክፍለ ከተማ…

መስዋዕትነት በመክፈል ህልውናችን የምናረጋግጥበት ጊዜው አሁን ነው-አቶ ፍስሃ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ ውጤታችን የሚመዘነው የሽብር ቡድኑን ህወሓት በመቅበር ህልውናችንን ማረጋገጥ ስንችል ነው አሉ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍስሃ ደሳለኝ።   በጋይንት-ጋሸና ግንባር የገባውን የትህነግ ወራሪ ሃይል…

ማህበሩ ለተፈናቃዮች 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚድዋይቭስ ማህበር ለተፈናቀሉ ወገኖች አገልግሎት የሚውል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ማኅበሩ በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ ህወሓት ወረራ ምክንያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ…

አራዳ ክ/ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት ከ41 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ለአገር መከላከያ ሠራዊት በ8 ቀናት ብቻ ከ41 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማሰባሰቡን ገለጸ።   የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አባወይ ዮሃንስ “ህብረተሰቡ መከላከያ ሰራዊቱን…

ሩሲያ ለህንድ ኤስ-400 የተሰኘውን የሚሳኤል መቃወሚያ መላክ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ኤስ-400 የተሰኘውን የሚሳኤል መቃወሚያ ስርዓት ለህንድ መላክ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡   ኒው ዴልሂ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ ከአሜሪካ ሊጣልባት የሚችልን ማዕቀብ ወደ ጎን በመተው ነው የሚሳኤል መቃወሚ ስርዓቱን ከሞስኮ ማስላክ…

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት የ9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ህዝብ የሽብር ቡድኑን ህወሓት እየተፋለሙ ለሚገኙት ለመከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎች 9 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል።   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንግዳ ዳኛው…

የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡   ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች በአልማ አስተባባሪነት ያሰባሰቡትን 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርገዋል።   ድጋፉ ከአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው…

የህልውና አደጋውን መቀልበስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 05፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የሽብር ቡድኖቹ ህወሓት እና ሼኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ መቀልበስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡   በውይይት መድረኩ የከተማዋ ተቀዳማ ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌን…